በቂርቆስ ከ/ከ የእውቀት ፋና ቅ/አ/አ/መካ/ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማስጠገን ይፈልጋል፡፡
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በቂርቆስ ከ/ከ የእውቀት ፋና ቅ/አ/አ/መካ/ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማስጠገን ይፈልጋል፡፡
ሎት 1 የክፍል ማስፋፊያ ጥገና የዴኬር ጥገና የጥበቃ ማማ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መጠገን ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች መሟላት ያለባቸሁ ቅድመ ሁኔታዎች
1. ከገቢዎች ቢሮ የተሰጠ በጨረታ መሳተፍ እደሚችል የሚረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
2. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የንግድ ምዝገባ ያላቸው::
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው::
4. የቫት ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
5. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
6. ደረጃ (7) የፌዴራል የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉና ፡፡
7. ያለ አድቫንስ ስራውን ሰርቶ ማስረከብ የሚችል፡፡
8. ደረጃ(7) አዲስ አበባ ከተማ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፡፡
9. ዊሊንግለስ (Welling less ማቅረብ አለባቸው፡፡
10. ፕሪቬንታቲቭ (Preventative) ማቅረብ አለባቸው፡፡
|
ሎት |
የእታው ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የብር መጠን |
|
1 |
የከፍል ማስፋፈያ ጥገና የዴኬር ጥገናየ ጥበቃ ማማ ሥራ |
20,000.00 |
12. ለጨረታ ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ ለእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ ብር 200.00 (አንድ መቶ ብር) የማይመለስ በመከፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናቶች ውስጥ የእውቀት ፋና ቅ/አ/አ/መካ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 04 በግንባር በመቅረብ መግዛት ይችላል፡፡
13. የጨረታ ሰነዱን ሲመልሱ ቴከኒካል ኦርጅናልና ኮፒ ፋይናንሻል ኦርጂናልና ኮፒ ብለው በመለየት በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ የድርጅቱን ፊርማና ማህተም በማድረግ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
14. በጨረታ መከፈቻ ወቅት የሚከፈተው ፋይናንሻል ኦርጅናል ስለሆነ CPO በፋይናንሻል ኦጅናል ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
15. ስርዝ ድልዝ ያለው የጨረታ ሰንድ ከጨረታው ይሰረዛል ፡፡
16. ተጫራቶች የሚጫረቱበትን ዋጋ በዝርዝር ሰነድ ላይ ባለው ማቅረቢያ ቦታ በግልፅ ሞልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 11ኛው የስራ ቀናት 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን በቢሮ ቁጥር 04 ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
17. ከላይ የተዘረዘሩትን የጨረታ ሰንድ ያላሟላ ከጨረታው ያሰርዛል።
18. የጨረታ ሳጥኑ ማስታወቂያው በወጣበት 11ኛው የስራ ቀናት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ሳጥኑ ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 04 ይከፈታል
19. የጨረታው እሸናፊ የውል ማስከበሪያ ጠቅላላ ዋጋ 10% በእውቀት ፋና ቅ/አ/አ/መካ/ት/ቤት ስም በባንከ በተመሰከረ (CPO) የውል ማስከበሪያ ዋስትና ማስያዝ አለበት።
20. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ
0114162240/0114161169
አድራሻ፡- ከጠመንጃ ያዥ ባንክ በስተጀርባ ከቀድሞው ዋዕታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል በአሁኑ ሩና ሬድዮ ጣቢያ በግምት 500 ሜ. ገባ ብሎ ወይም ከቂርቆስ ቤተክርስቲያን በአዲሱ አስፓልት ከአባድር ሆቴል በግምት 200 ሜ. ወረድ ብሎ ይገኛል፡፡
የአዲስ አበባ ት/ቤት የእውቀት ፋና ቅ/አ/አ/መካ/ት/ቤት
