Tender Detail

Tender Details


ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚገኙ የጤና ተቋማት በድጋፍ መልክ የሚሰጥ የሕክምና ዕቃዎችና የኬሚስትሪ ማሽን ሪኤጀንቶችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች/ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሕክምና ዕቃዎች እና የኬሚስትሪ ማሽን ሪኤጀንቶች ግዥ ጨረታ

 

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚገኙ የጤና ተቋማት በድጋፍ መልክ የሚሰጥ የሕክምና ዕቃዎችና የኬሚስትሪ ማሽን ሪኤጀንቶችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች/ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመሆኑም በዘርፉ የተሠማራችሁና በጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡-

  • በበጀት ዓመቱ የታደስ የንግድ ፈቃድ ያላቸሁ፣
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ቲን ቁጥር ስርተፍኬት ያላቸሁ፣
  • በዘርፉ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ ድርጅቶች/ነጋዴዎች

ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) ቀናት የጨረታ ሠነዱን በብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) ቀይት ከሚገኙ የድርጅቱ ዋና /ቤት በመግዛት ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሣጥን ዉስጥ የጠቅላላ ዋጋዉን 1% ከባንክ ሲፒኦ ጋር በፖስታ አሽጎ በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታዉ 11ኛው ቀን 400 ሠዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 430 ሠዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለጽን 11ኛዉ ቀን በካላንደር የሚዘጋ በአል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ስዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳቃለን

ማሳስቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ው።

ተስፋ ብርሃን ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት

/ብርሃን ከተማ አስተዳደር

ጣይቱ ክፍለ ከተማ

ቀይት ቀበሌ

ለተጨማሪ መረጃ

. 011-656-0249 ወይም

ኢሜል: procurement@tesfab.org

 

Save Tender