Tender Detail

Tender Details

  • Company Abay Bank S.C (ዓባይ ባንክ አ.ማ)
  • Address ባምቢስ አካባቢ ኖክ ነዳጅ ማደያ ፊት ለፊት ከሚገኘው ዝቋላ ኮምፕሌክስ ህንፃ 8ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-17-60
  • Websitehttps://abaybank.com.et/am/
  • Deadline15 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-09-15 00:00:00
  • Categories Banking Equipment And Services

ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ በሚገኙ ቅርንጫፎች የሚገኙ ያገለገሉ ካውንተሮች እና ኬጅ ባሉበት ሁኔታ (ሳይፈርስ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


 

የሀገር ውስጥ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ ካውንተር እና ኬጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር -ዓባይ 05/2017

 

ዓባይ ባንክ . በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ በሚገኙ ቅርንጫፎች የሚገኙ ያገለገሉ ካውንተሮች እና ኬጅ ባሉበት ሁኔታ (ሳይፈርስ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ከእንጨት ከተሰራው ካውንተር በተጨማሪ የካውንተሩ የላይኛው ክፍል (እምነበረድ) እና ኬጅ የተሰራበት አሉሚኒየም እና መስታወት በዚህ ጨረታ ተካቷል

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ

  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በዓባይ ባንክ ዓብይ ቅርንጫፍ በመክፈልና ደረሰኙን በመያዝ ባምቢስ ኖክ ማደያ ፊት ለፊት በሚገኘው ዝቋላ ኮምፕሌክስ 8 ፎቅ ከግዥና ንብረት አስተዳደር ዲፓርትመንት ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 5 ቀን 2017 ድረስ ዘወትር በስራ ስዓት ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት 200- 600 ዓት በኋላ 700-1100 እንዲሁም ቅዳሜ ጠዋት 200-600 ማግኘት ይችላሉ
  2. ተጫራቾች የሚጫረቱትን ያገለገለ ካውንተር እና ኬጅ የሚገዙበትን ዋጋ በመሙላት በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 5 ቀን 2017 ከቀኑ 830 ሰዓት ድረስ በባንኩ ዋናው /ቤት ባምቢስ ኖክ ማደያ ፊት ለፊት ዝቋላ ኮምፕሌክስ 8 ፎቅ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዲፓርትመንት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል
  3. ጨረታው መስከረም 5 ቀን 2017 ከቀነ· 830 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 900 ሰዓት በተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል
  4. ተጫራቾች ከጨረታ በኋላ የሚመለስ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 ከማንኛውም ባንክ በተሰራ .. ማስያዝ ይኖርባቸዋል
  5. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ .. (VAT) 15% ጨምሮ ማቅረብ ይኖርበታል
  6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  7. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115571529/0115549741/ በመደወል መጠየቅ ይችላሉ

 

ዓባይ ባንክ .

ዓባይ የታላቅነት ምንጭ!

 

Save Tender