Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Seed Enterprise (የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ጎተራ አጎና ሠራዊት ሲኒማ አጠገብ ባለኬር ሕንፃ /Baleker Tower/ 4ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-416 03 09
  • Websitehttps://oromiaseedenterprise.com/
  • Deadline23 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-09-23 00:00:00
  • Categories Agriculture And Farming , Transportation Service And Cargo

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የእህል ዘር አጨዳና ምርት ማጓጓዝ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OSE/NCB/004/2018

 

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የእህል ዘር አጨዳና ምርት ማጓጓዝ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም አስፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገላጽን ተጫራቶች፡-

  1. የንግድ ምዝገባ ሰርትፍኬት
  2. የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት፣
  4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No)
  5. የአቅራቢነት ማስረጃ (Supplier List)
  6. የሚፈለግባቸውን የመንግሥት ግብር ስለመወጣታቸው የሚገልጽ ማስረጃ፣ ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው፡፡

ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16 ተከታታይ ቀናት ሰነዱን በመግዛት 17ኛው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡ ሰነዱን መግዛት የሚችሉት ከኢንተርፕራይዙ ዋና /ቤት ጎተራ ጎና ሠራዊት ሲኒማ አጠገብ ባለ ኬር ህንፃ 4 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 402 ሲሆነ የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ የማይመለስ 200 ብር ሲሆን ሰነዱ የሚሰጠው በሶፍት ኮፒ ነው ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያቸውን በታሸገ ፖስታ በማድረግ በተጠቀሰው ቀን ከጠዋቱ 2:30 እስከ 8:00 ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት በጨረታው እንዲትሳተፋ ተጋብዛችኋል፡ የጨረታ ሳጥኑ በዕለቱ ከቀኑ 800 ሰዓት ተዘግቶ 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢንተርፕራይዙ ዋና /ቤት ጎተራ አጎና ሠራዊት ሲኒማ አጠገብ ባለኬር ህንፃ /Baleker Tower/ 6 ፎቅ በሚገኘው የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ቢሮ ቁጥር 603 ይከፈታል

ኢንተርፕራይዙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማብራሪያ፡-

. 011-466-25-27/011-416 03 09 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራ

 

Save Tender