Tender Detail

Tender Details


የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 1 ጠቅላላ እና መንገድ ስራ አማካሪ ድርጅቶችን ለጅማ አየር ማረፊያ መልሶ ግንባታ ፕሮጀክት የዲዛይን ክለሳ፣ የኮንትራት አስተዳደር እና የግንባታ ክትትል ማማከር አገልግሎት (Category 1 General / Road Consulting firms Consultancy Services for the Design review, Contract Administration and Construction Supervision of Jimma Airfield Reconstruction project) በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር:- SSNT-T573

 

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 1 ጠቅላላ እና መንገድ ስራ አማካሪ ድርጅቶችን ለጅማ አየር ማረፊያ መልሶ ግንባታ ፕሮጀክት የዲዛይን ክለሳ፣ የኮንትራት አስተዳደር እና የግንባታ ትትል ማማከር አገልግሎት (Category 1 General / Road Consulting firms Consultancy Services for the Design review, Contract Administration and Construction Supervision of Jimma Airfield Reconstruction project) በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም ለስራው ብቁ የሆኑ ተጫራቾች የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በመንግስት ጨረታዎች ለመሳተፍ የሚያገለግል ጊዜው ያላለፈበት ፈቃድ ያላቸው እና ከግብር እዳ ነጻ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት በአቅራቢያቸው ከሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ የማይመለስ 100.00 ብር (አንድ መቶ ብር) በሂሳብ ቁጥር 1000006958277(E-99) ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ጨረታ ቁጥር SSNT-T573 በሚል ገቢ በማድረግና የከፈሉበትን የገቢ ደረሰኝ ቅጅ (Deposit Slip Copy) የጨረታውን ቁጥርና አይነት እንዲሁም የድርጅቱን ሙሉ አድራሻ ከታች በተጠቀሰው የኢሜይል አድራሻ በመላክ የጨረታ ሰነዱን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ፍል በኢሜይል ማግኘት ይችላሉ። ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሁለት መቶ ሺህ ብር (200,000.00) በባንክ በተረጋገጠ .. (CPO) ወይም ምንም አይነት ቅድመ ሁኔታ የሌለው የባንክ ዋስትና በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስም ማስያዝ አለባቸው። ከማንኛውም ኢንሹራንስ ተቋም እና ቅድመ ሁኔታ ያለው የባንክ ዋስትና ተቀባይነት አይኖረውም።

ጨረታው ከተዘጋበት ቀን ጀምሮ 150 ቀናት የሚቆይ ይሆናል። አየር መንገዱ ጨረታው የሚቆይበትን ጊዜ እንዲራዘምለት ተጫራችን የመጠየቅ መብት አለው። ተጫራቾች በጨረታው ደንብ መሠረት የመጫረቻ ሠነዳቸውን (ኒካልና ፋይናንሻል) ዋናውን እና ኮፒውን እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ በተለያየ ፖስታ አሽገው ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስትራቴጂ ሶርሲንግ ፍል እስከ መስከረም 26/2018 . ከቀኑ 830 ሰዓት ድረስ ማቅረብ አለባቸው። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ ቦሌ በሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መስሪያ ቤት የጨረታ መክፈቻ አዳራሽ ውስጥ በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 9:00 ሰዓት ይከፈታል።

ለተጨማሪ ማብራሪያ :- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ፍል

ስልክ ቁጥር፡- 011-517-80-25

ኢ-ሜይል: WoldeM@ethiopianairlines.com

አየር መንገዱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

 

Save Tender

ADDIS ABABA CITY ROADS AUTHORITY (CONSULTANCY SERVICES - FIRMS SELECTION) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF...

READ MORE
ADDIS ABABA CITY ROADS AUTHORITY (CONSULTANCY SERVICES - FIRMS SELECTION) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF...

READ MORE
Hibir Construction Corporation Procurement Reference No.

READ MORE