Tender Detail

Tender Details

  • Company SPA SERVICE ENTERPRISE (የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 5 51 91 00
  • Websitehttps://www.filwuha.gov.et/
  • Deadline29 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-09-29 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Land, House, Building And Warehouse Rent

የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት፡-

በድጋሚ ጨረታ የወጡ የአቃ/የአገልግ ግዥ -

  • ሎት 1 - የፈረንጅ እንቁላላ አቅርቦት ግዥ፤
  • ሎት 2 - የወተት አቅርቦት ግዥ፤
  • ሎት 3 - የማር ጠጅ አቅርቦት ግዥ፤
  • ሎት 4 - የሥጋ ቤት ቦታ ኪራይ፤
  • ሎት 5 - የአይብ አቅርቦት ግዥ፤

ተጫራቾ የሚከተትን መመሪያዎች ማሟ/ ባራዊ ማድረግ ባቸው፡፡

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበት ሕጋዊና የታደሰ 2017 . ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ስለመፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ TIN እና VAT ሰርተፊኬት ያላቸው የገቢዎች ሊራንስና ጨረታ ለመሳተፍ ከሃገር ውስጥ ገቢዎች የተሰጣቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤ ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአቅራቢዎች ዝርዝር ምዝገባ ፈቃድ የተመዘገቡና የቅርብ ጊዜ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  3. ማንኛውም ተጫራች ለሎት 4 የጨረታ ማስከበሪያ 25,000.00 /ሃያ አምስት ሺህ/ ብር እና ለሎት 1 ለሎት 2 ለሎት 3 እና ለሎት 5 የጨረታ ማስከበሪያ 10,000.00 /አስር ሺህ/ ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ ብቻ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  4. ለጨረታ ሰነድ መግዣ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በድርጅታችን አዲሱ ፍልውሃ ሆቴል እንግዳ መቀበያ በመክፈል ከድርጅቱ ግዥ አቅርቦት ቡድን መሪ ቀርበው የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ
  5. ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ ከቫት በፊትና ከነቫቱ ተብሎ በኢትዮጵያ ብር መገለጽና መሆን አለበት፡፡ ተጫራቾች በጨረታ ሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን፣ ሙሉ አድራሻቸውን፣ ፊርማቸውንና ማህተም አሟልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታ ሠነድ ላይ የተሰጠ ዋጋን መለወጥ አይቻልም፤ ዕቃው የሚቀርብበት ጊዜ፣ ቦታና ዋጋው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ለጽ አለበት። ስለ ዕቃቡ ዋስትናና የዋስትና ጊዜ በግልጽ ለጽ አለበት፡፡
  7. ጨረታን በሚመለከት ለማሸነፍ እንዲረዳዎት ለማንኛውም ኃላፊና ሠራተኛ መደለያ የሰጠ ተጫራች ከጨረታ የሚሰረዝ ሲሆን ሸንፎም ውል ቢዋዋል ውሉ ይሰረዛል፡፡
  8. ድርጅታችን የዋጋ ለውጥ ሳይኖር በመጠን ወይም በዋጋ እስከ 25% በመጨመር ወይም 20% ቀንሶ መግዛት እንደሚችል በቅድሚያ መታወቅ ይኖርበታል፡፡
  9. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ከቫት በፊት ወይም ከቫት ጋር በግልጽ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 19 ቀን 2018 . 400 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በዕለቱ 430 ሰዓት ይከፈታል
  10. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የግዥ አይነት መሠረት የተሟላ የቴክኒካል ሰነድ እና ፋይናሽያል በተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ /Bid Document/ መሰረት ጨረታ ሰነዳችሁን ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡ የጨረታው ቴክኒካል ፕሮፖዛል ሰነድ ለብቻው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ CPO ለብቻው እና ፋይናሽያል ሰነድ ለብቻው በጨረታ ሣጥኑ ማስገባት አለባቸው፡፡
  11. የጨረታ ሂደቱ የቴኒካል ግምገማ ድርጅቱ በሚያወጣው መስፈርት መሠረት ኒካል ሰነድ ግምገማ ድርጅታዊ ብቃት ግምገማ ለሎት 1 2 እና ለሎት 3 ቴክኒካል ግምገማ ውጤት 60 እና የፋይናንሽያል (ዋጋ ግምገማ ውጤት 40% ሲሆን እንደዚሁም ለሎት 4 እና ለሎት 5 ኒካል ናሙና ጥራትና ስፔስፊኬሽን ግምገማ ውጤት 40% እና የፋይናንሽያል (ዋጋ) ግም ውጤት 60% ሲሆን ድምር ውጤት 100% አሸናፊ የሚለይ መሆኑን ማወቅ አለባችሁ፡፡ ነገር ግን ኒካል ናሙና ጥራት ግምገማ ሠነድ ወይም ድርጅታዊ ብቃት ያላለፈ ተጫራች ድርጅት ፋይናንሽያል ሠነድ እንደማይከፈት እንዲታወቅ የመገምገሚያ መስፈርቶቹ በሚሸጠው የጨረታ ሰነድ ማየት ይቻላል፡፡

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በመሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለበለጠ መረጃ ስል ቁጥር፡- 011-5-53-07-67/ 011-5-15-73-37

 

ፍልውሃ አገልሎት ድርጅት

 

Save Tender