Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Agricultural Cooperatives Federation (የኦሮሚያ የግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ)
  • Address ጀሞ ሚካኤል አደባባይ ሚካኤል ቤ/ክ ጎን OACF ህንፃ 6ኛ ፎቅ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 12 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ , Phone: 0910645442
  • Websitehttps://www.oromiacooperativefederation.org/
  • Deadline08 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-10-08 00:00:00
  • Categories Research Consultant , Study And Research And Tools

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ.የተ. የሥርዓተ-ፆታ እኩልነት እና የስትራቴጂ ልማት ጥናት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን .የተ. የሥርዓተ-ፆታ እኩልነት እና የስትራቴጂ ልማት ጥናት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች በማሟላት የጨረታ ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፡፡

  1. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመፈል ጨረታ ሰነዱን ከኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን .የተ. ይህ ጨረታ በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21 ተከታታይ ቀናት ብቻ መውሰድ ይቻላል።
  2. ተጫራቾች በዚህ የሥራ ዘርፍ የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ ቲን፤ ቫት፣ የንግድ መዝገባ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ 90 ቀን ዋስትና ያለው ቢድ ቦንድ፣ ሲፒኦ ከጨረታ መክፈቻ ቀን ጀምሮ የሚቆጠር የዋጋውን 10% (አስር ፐርሰት) በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከዶመንት ጋር ተያይዞ መቅረብ አለበት።
  4. ጨረታው የሚገባበት እና የሚከፈትበት
  • ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ቴክኒካል ዶክመንት ኦርጅናልና ኮፒ እና አገልግሎት የሚሰጡበትን ዋጋ የያዘ ፋይናንሽያል ዶክመንት ኦርጅናልና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ 22ኛው ቀን እስከ 400 ሰዓት ማስገባት አለባቸው።
  • ጨረታው በዚሁ እለት 400 የሚዘጋ ሲሆን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚህ ዕለት 430 ይከፈታል፡፡
  • የጨረታ መክፈቻው ቀን የዕረፍት ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ተዘግቶ የሚከፈት ይሆናል፡፡
  1. የመወዳደሪያ መስፈርቶችን ሙሉ ለሙሉ ሟሉ ተጫራቾች ያቀረቡት ዋጋ ታይቶ አሸናፊው ተጫራች ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ ይሆናል፡፡
  • ከላይ የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች በሙሉ አሟልተው የማያቀርቡ ተጫራቾች ከጨረታው የሚሰረዙ መሆኑን እንገልጻለን፡
  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ጀሞ ሚካኤል አደባባይ ሚካኤል / ጎን OACF ህንፃ 6 ፎቅ ዋና /ቤት ቢሮ ቁጥር 12

ስልክ ቁጥር:- 0910645442

 

የኦሮሚያ የግብርና ሕብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን /የተ

 

Save Tender