Tender Detail

Tender Details

  • Company በጅማ ዞን የጉማይ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት
  • Address ጅማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251967671200
  • Website
  • Deadline10 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • opening date2025-10-10 00:00:00
  • Categories Machinery

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል በጅማ ዞን የጉማይ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤት ለገጠር መንገድ ጽ/ቤት በ 2018 EC የበጀት ዓመት የመንገድ ሥራ ማሽኖችን በግልጽ ጨረታ በእናንተ በኩል ከዚህ በታች በተዘረዘረው መስፈርት መሰረት አወዳድሮ ለመንገድ ሥራ የሚውል ማሽኖችን መከራየት ይፈልጋል፡፡ ተጫራቶች ማሟላት የሚጠበቅባቸው መስፈርቶች።


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል በጅማ ዞን የጉማይ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤት ለገጠር መንገድ ጽ/ቤት በ 2018 EC የበጀት ዓመት የመንገድ ሥራ ማሽኖችን በግልጽ ጨረታ በእናንተ በኩል ከዚህ በታች በተዘረዘረው መስፈርት መሰረት አወዳድሮ ለመንገድ ሥራ የሚውል ማሽኖችን መከራየት ይፈልጋል፡፡ ተጫራቶች ማሟላት የሚጠበቅባቸው መስፈርቶች።

1ኛ የመንግድ ማሽን ከራይ ፍቃድ ያላቸው እና የ2017 ዒ.ም ግብር የከፈሉ!

2ኛ በዘርፉ የ2018 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤

3ኛ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለው!

4ኛ የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ያለው፡፡

5ኛ. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ እና የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤

6ኛ, የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ ብር 120,000.00/አንድ መቶ ሀያ ሽህ በባንክ በተረጋገጠ(CPO) (unconditional Bank guarantee) ማስያዝ የሚችል

7ኛ. የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ ብር 1,000/ አንድ ሺ ብር/ በመከፈል ከጉ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት መግዛት የሚችል.

8ኛ ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተካታታይ ቀናት (ቅዳሜ ና እሁድን ሳይጨምር የጨረታ ሰነዱን ገዝቶ ማስገባት የሚችል፣

9ኛ. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ላይ በመሙላት አርጅናል እና ኮፒውን በታሽገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ሙሉ አድራሻውን እና የድርጅቱን ስም እና ማህተም በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ ስድስተኛው (16) ቀን 6፡00 ሰዓት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፤

10ኛ ጨረታው በተባለበት ቀን እና ሰዓት ገብቶ ካለቀ በኋላ በእለቱ 6:30 (ስድስት ሰዓት ተኩል ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ8:00 (ስምንት ሰዓት) በጉ/ወ/ገ/ጽ/ቤት ይከፈታል፡

ዘኛ አሸናፊ ተጫራቾች ከጽህፈት ቤቱ ጋር ውል መፈራረም የሚችሉ እና የውል ማስከበሪያ ዋስትና ያሸነፈበትን ዋጋ 10% በቼክ ማስያዝ የሚችሉ መሆን እንዳለባቸው፡፡

12ኛ እዚህ ማስታወቂያ ላይ ያልተጠቀሱ መስፈርቶችን ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት እንደሚችሉ፡

ማሳሰቢያ-

ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251967671200 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል በጅማ ዞን የጉማይ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት

 

Save Tender