Tender Detail

Tender Details

  • Company የቴፒ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ቴፒ ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0924286400
  • Website
  • Deadline27 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-10-27 00:00:00
  • Categories Road And Bridge Construction , Infrastructure Work

የቴፒ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት በቴፒ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ሳይቶች በግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሚከተሉትን የኮሪደር ልማት ስራ ለማሰራት ይፈልጋል።


 

የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የቴፒ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት 2018 በጀት አመት በቴፒ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ሳይቶች በግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሚከተሉትን የኮሪደር ልማት ስራ ለማሰራት ይፈልጋል።

1/ ከአቶ ያረጋል ሱቅ እስከ ሚሊንየም ጎዳና 346 ሜትር

2/ ከኪዳነ ምህረት ሊኒ ሚሊንየም ጎዳና እስከ ተካልኝ ልኳንዳ ቤት 564 ሜትር

3/ ከሾሻ ጤና ጣቢያ እስከ ቴፒ ፖስታ ቤት ድረስ 1,020 ሜትር

4/ ከአቢሲንያ ባን ቴሌ እስከ ንግድ ባን 380 ሜትር

5/ ከእህት አማቾች ሆቴል እስከ ሚሊንየም መንገድ ድረስ 660 ሜትር

በዚሁም መሰረት GC-5/GENERAL CONTRARACTOR-5 ከዚህ በላይ የሆኑትን ተጫራቾችን በጨረታው እንዲሳተፋ ይጋብዛል። በዚሁም መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

  1. ተጫራቾች 2018 . የታደሰ ንግድ ፍቃድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች የግብር ከፋይነት የምስ ወረቀት ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች የቫት (የተጨማሪ እሴት ) ተመዝጋቢ የሆኑበትን ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች የአቅራቢነት ሰርትፍኬት ኮፒ ማቅረብ አለባቸው።
  5. ተጫራቾች ከገቢዎች /ቤት 2017 በጀት አመት ግብር ስለመፈላቸው የሚገልጽ ከገቢዎች /ቤት ሊራንስ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. ተጫራቾች ጨረታውን ሲያቀርቡ ለጨረታ ማስከበርያ የሚሆን ብር 500,000 (አምስት መቶ ብር) በባን በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  7. ተጫራቾች ጨረታውን ሲያሸንፉ ለጨረታ ውል ማስከበሪያ የሚሆን የጠላላ ዋጋው 10% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው።
  8. ተጫራቾች ዋጋ የተሞላበትን ፋይናንሻልና ቴክኒካል ሰነድ አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ በማድረግ በተለያየ ፖስታ በማድረግ በእለቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው
  9. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን //////ቤት ግዥ ስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 42 በመቅረብ ብር 500 ብር በመፈል መውሰድ ይችላሉ።
  10. ረታው በአየር ላይ የሚቆየው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 21 ቀናት የሚቆይ ሲሆን ጨረታው 22ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 400 (አራት) ሰአት ላይ ታሽጎ ከቀኑ 800 ሰአት ላይ የሚከፈት ይሆናል። በእለቱ በአል ወይም ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው ስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል። በእለቱ በጨረታው መክፈቻ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ካልተገኙ መስሪያ ቤቱ ጨረታውን የመፈት መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11. ተጫራቾች ከዚህ በፊት በአሰሪ መስሪያ ቤት፣ በዞኑ ውስጥም ሆነ በሌሎች አከባቢዎች ተመሳሳይ ስራ ወስደው ያስተጓጎሉ፣ ያቋረጡ፣ ያለበቂ ንያት ያዘገየ እንዲሁም ከአሰሪ /ቤትም ሆነ ተቆጣጣሪዎች በመሰል ተግባራት ማስጠንቀቂያ የተሰጠውና ቅጣት የተጣለበት ወይም ውል የተቋረጠበት ተጫራች በቀጥታ ከጨረታው ይወገዳል።
  12. መስሪያ ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ ማብራሪያ ////ቤት ግዥ //አር ስራ ሂደት በስልክ ቁጥር 0924286400/0913915370 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

 

የቴፒ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender