Tender Detail

Tender Details

  • Company National Cement S.C (ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ.)
  • Address አዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0935985053
  • Websitehttps://www.nationalcementsc.com/
  • Deadline27 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2025-10-27 00:00:00
  • Categories Other

ሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር የጉምሩክ አስተላላፈዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር የጉምሩክ አስተላላፈዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

በመሆኑም ተጫራቾች፡-

1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው! የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ ቢያንስ ከ4 ድርጅቶች ጋር በመሰል ዘርፍ እየሰራ ያለና የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ፣ የብቃት ማረጋጕጫ ምስክር ወረቀት ያለውና ለመሆናቸው ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ።

2. ከታች በቁጥር 21 እና 22 የተዘረዘሩትን የጅቡቲ ወደብና የጉምሩክ ማስተላለፍ ለተገለጹ ሥራዎች በታሸገ ፖስታ የእያንዳንዱ ዋጋ በግልጽ በማስቀመጥ ሳር ቤት ግደይ ገ/ህይወት ህንጻ 3ኛ ፎቅ አኢ ስልከ፡ 25111442-19-28/0930-30-41-10 ግዢ ከፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ ኢማ ስልክ ቁጥር 0935-98-50-83/0930-28-34-90 ግዢ ከፍል በታሸገ ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

 2.1. የጅቡቲ ወደብና የማስተላለፍ አገልግሎት ከፍያ (Djibouti port fee & Clearance fee)

የጅቡቲ ወደብ ወጪ ያለምንም ዲመሬጅና የወደብ መጋዘን ክፍያ

  • ከ 40 ፊት ኮንቴነር
  • ከ 20 ፊት ኮንቴነር
  • ከ 40 ፊት ኮንቴነር (ፈንጂዎች፣ ተቀጽላዎች እና ተቀጣጣይ የመሳሰሉትን የጫነ)
  • ከ 20 ፊት ኮንቴነር (ፈንጂዎች፣ ተቀጽላዎች እና ተቀጣጣይ የመሳሰሉትን የሜነ)
  • መጠናቸው ትላልቅ ለሆኑ እቃዎች (Break bulk cargo (including machineries)
  • በልዩ ሁኔታ ከሚጫኑ እቃዎች (Special cargos which need direct delivery (heavy items)
  • Import raw materials including coal (per ton)

2.2.የጉምሩክ ማስተላለፍ አገልግሎት ከፍያ/Customs clearing service /(ለሀገር ውስጥ)

  • ከ 40 ፊት ኮንቴነር
  • ከ 20 ፊት ኮንቴነር
  • ኤክስፖርት በቶን ወይም በቭልዩም
  • በበልክ ለሚጫኑ እቃዎች እና
  • በአዲስ አበባ ኤርፖርት በኩል ለሚገቡ እቃዎች

3. ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 3 ተከታታይ ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. 50,000.00/ሀምሳ ሺህ ብር/ ወይም የባንከ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው።

4. የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ባሉት 20 የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ ማለትም ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ጨረታው ተዘግቶ ጥቅምት 21/2018 ዓ.ም ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ ኢማ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።

5.ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኃላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።

6. ተጫራቾች ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር  251114-42-19-28/0930-30-41-10/0935-98-50-83/0930-28-34-90 እንዲሁም በግዢ አቅርቦትና ንብረት አስተዳደር ከፍል በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30-6፡00 እና ከሰዓት 8፡00 – 11፡30 ማግኘት ይችላሉ።

ማሳሰቢያ፡-

አሸናፊ ተጫራች አገልግሎቱን ለመስጠት የሚጠቀምበት ቢሮ ፋብሪካው በሚገኝበት ድሬዳዋ እና የተሟላ ብቁ የሰው ሀይል እንዳለው ወይም እንደሚያሟላ ማረጋገጥ ይጠበቅበታል።

ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል። ድ

ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር

Save Tender