Tender Detail

Tender Details

  • Company የድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሆስፒታል
  • Address ድሬዳዋ , ኢትዮጵያ, Phone: 09-82-54-04-08
  • Website
  • Deadline05 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-11-05 00:00:00
  • Categories Security Service

በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ለሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ2018 ለሆስፒታሉ የሚውል የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊ ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ድ/////02/18

 

በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ለሆስፒታል ለሆስፒታሉ 2018 ለሆስፒታሉ የሚውል የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊ ብቁ ተወዳዳሪዎችን ወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች

  1. ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ በተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ከፈዴራል ፖሊስ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል።
  3. በመንግስት ግዢ አቅራቢ የተመዘገቡና የተመዘገበብትን ምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  4. ተጫራቾች የታክስ መለያ ቁጥር (TIN NO) ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመፈል በድል ጮራ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 155 በመቅረብ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ።
  6. መስፈርቱን የሚያሟላ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) በባንክ በተመከረለት ወይም (CPO) ከጨረታው ኦርጅናል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን በሰም በታሽገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለዚሁ ተበሎ በተዘጋጀው የጨረታ መቀበያ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  8. የጨረታ ሰነዱ የሚፈትበት ቀን ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 የስራ ቀናት ከቆየ በኋላ 16ኛው ቀን ጠዋት 4:00 ሠዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሆስፒታሉ ግዢ //አስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 155 ይከፈታል።
  9. የጨረታው አሸናፊ ሸናፊነቱ በጽሁፍ እንደተገለፀለት አስፈላጊውን የጨረታ ውል ማስከበሪይ በማስያዝ ከሆስፒታሉ ጋር ውል መፈራረም አለበት። ይህ ባይፈፀም የጨረታ አሸናፊነቱን በመሰረዝ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል።
  10. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን፣ ሙሉ አድራሻቸውን እና ፊርማቸውን እንዲሁም የተሟላ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
  11. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ በሕግ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ:- ዳዋ አስተዳደር የድ ጮራ ሆስፒታል

ስልክ ቁጥር፡- 0982540408/0901103211/02-5211156931 ፖስታ ሳጥን ቁጥር 177

 

በድዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሆስፒታል

 

Save Tender