Tender Detail

Tender Details

  • Company ገነት ሆቴል
  • Address ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገደ ላይ ገነት ሆቴል ግቢ ውስጥ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +2510115514770
  • Website
  • Deadline27 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-10-27 00:00:00
  • Categories Machinery

ገነት ሆቴል የመኪና ፓርኪንግ ቦታ አሰራር ስርዓት ለመቆጣጠር የፓርኪንግ ስርዓት መቆጣጠሪያ ማሽን ገጠማና ተያያዥ ስራዎችን የሚሰሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የፓርኪንግ መቆጣጠሪያ ማሽን

ገጠማና ተያያዥ ስራዎች

 

ገነት ሆቴል የመኪና ፓርኪንግ ቦታ አሰራር ስርዓት ለመቆጣጠር የፓርኪንግ ስርዓት መቆጣጠሪያ ማሽን ገጠማና ተያያዥ ስራዎችን የሚሰሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቅድመ መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ፡፡

  • 2017/18 . ዘመን የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
  • የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርተፊኬት(VAT) ያላቸው፤
  • የግብር ከፋይ ምዝገባና ሰርተፊኬትና መለያ ቁጥር ሰነድ ያላቸው፤
  • በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የታ ሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፤
  • ተጫራቾች ስለጨረታው ሙሉ ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ታሳቢ የሚደርግ 10 (አስር) ተከታታይ ቀናት ጊዜ ውስጥ ከድርጅታችን የፋይናንስ ቢሮ ክፍል የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 300 (ሶስት መቶ ብር) ከፍለው መውሰድ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) በባን በተረጋገጠ ሲፒኦ ለገነት ሆቴል በሚል በማሰራት ከቴኒካል ሰነድ ጋር ለብቻው በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
  • ተጫራቾች የቴኒካል ሰነድ እና ስራውን የመስሪያ ፋይናንሻል ሰነድ ለእያንዳቸው አንድ ኮፒ በማዘጋጀት በተናጠል ለየብቻ በማሸግ በጥቅል በአንድ በሰም በታሸገ ፖስታ በማደረግ እስከ አስረኛው (10) ቀን 800 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ የፍይናንስ ክፍል ቢሮ ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል አስረኛው (10) ቀን የስራ ቀን ካልሆነ የጨረታው ፈቻ በቀጣይ ባለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል፡፡
  • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ተወካዮች ባሉበት በአስረኛው ቀን 830 ሰዓት በድርጅቱ አዳራሽ ይከፈታል
  • ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አድራሻ፡- / ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ

ለተጨማሪ ማብራሪያ:- 011-5-50-47-01/09-11-25-06-41/09-39-50-00-00

 

ገነት ሆቴል

 

Save Tender