Tender Detail

Tender Details

  • Company የአርሲ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address አሰላ ከተማ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0222381142
  • Website
  • Deadline07 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-11-07 00:00:00
  • Categories Agriculture And Farming , Food And Beverage

የአርሲ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለአርሲ ዞን ቡሳ ጎነፋ ቅርንጫፍ የተለያዩ ጥሬ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

ሦስተኛ ግዜ የወጣ የግልፅ

ጨረታ ማስታወቂያ

 

የአርሲ ዞን ገንዘብ /ቤት ለአርሲ ዞን ቡሳ ጎነፋ ቅርንጫፍ የተለያዩ ጥሬ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ ቀጥሎ የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች እንዲወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡

  1. ማንኛውም ድርጅቶች በጨረታው ላይ መካፈል ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ላይ 20 ፐርሰንት የያዘ በባን የተረጋገጠ ሲፒኦ በአርሲ ዞን ገንዘብ /ቤት ስም በማሠራት ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
  3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት የሥራ ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከአርሲ ዞን ገንዘብ /ቤት ቢሮ ቁጥር 106 በመግዛት ማስታወቂያ ከወጣበት 16 ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀው ረታ ሣጥን ውስጥ ሰነዱን ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን ጨረታው በዚሁ ዕለት ከጥዋቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል
  4. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0222381142 ደውለው ይጠይቁ፡፡

 

የአርሲ ዞን ገንዘብ /ቤት

 

Save Tender