Tender Detail

Tender Details


የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሲዳማ////ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ 2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1. supplay and installation for CCTV camera
  • ሎት 2. የኔተወርክ መሰረተ-ልማት ዕቃ አቅርቦት፣ ዝርጋታ እና ለአውቶሜሽን ስራዎራች ግዥ፣

በመሆኑም ተጫራቾች:-

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምዝገባ ምስ ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
  3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ከብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በላይ ሲሆን የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) እየከፈሉ ከመ/ቤቱ ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋቸውን 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ) በጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው የቴኒካል ሰነድ አንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ እና የፋይናንሺያል ሰነድ አንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እስከ 11ተኛው ቀን 800 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ 800 ሰዓት ተዘግቶ 830 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  6. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሂሣብ ላይ ስማቸውንና፣ ፊርማቸውን፣ አድራሻቸውንና ስልክ ቁጥር ማስፈር አለባቸው፣
  7. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 046-2-21-70-14 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የመ/ቤቱ አድራሻ ከሀዋሳ የሲዳማ///መንግስት ርዕሰ መስተዳድር /ቤት ጎን ይገኛል፡፡

 

የሲዳማ///መንግስት ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ

 

Save Tender