Tender Detail

Tender Details

  • Company ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
  • Address ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 02/03 ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ , የቤት ቁጥር 184: አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115528874
  • Websitehttps://www.addismap.com/am/bole-advert
  • Deadline11 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-11-11 00:00:00
  • Categories Chemicals And Reagents , Cloth And Shoes

ቦሌ ማተሚያ ኃላ/የተ/የግ ማህበር ሎት 1. የተለያዩ የሰራተኛ የደንብ ልብሶች፣ ጫማዎች, ሸሚዞች፣ ከረቫት፣ ኮፊያና የዝናብ ልብስ፣ ሎት 2 ልዩ ልዩ ኬሚካሎች፣ ቀለሞችና ፕሌት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የሀገር ውስጥ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

ቦሌ ማተሚያ ኃላ/የተ/የግ ማህበር ሎት 1. የተለያዩ የሰራተኛ የደንብ ልብሶች፣ ጫማዎች, ሸሚዞች፣ ከረቫት፣ ኮፊያና የዝናብ ልብስ፣ ሎት 2 ልዩ ልዩ ኬሚካሎች፣ ቀለሞችና ፕሌት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት፤ የንግድ ሰርተፊኬት እና ሌሎችም የህጋዊነት ማረጋገጫ ሰነዶች ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2. ተጫራቾች በቅድሚያ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ቢሮ ቁጥር 101 በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ድረስ ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ቢሯችን መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡

3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የዋጋቸውን 2% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/ በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

4. ተጫራቾች ቴከኒካል እና ፋይናንሺያል ሰነዶችን በእንድ ፖስታ አሽገው የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከግዥ ከፍል በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ያስገባሉ፡፡

5. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አይነት ለጥራት ሙከራ ይሆን ዘንድ ናሙና/ ሳምፕል ከሰነዶቻቸው ጋር አብሮ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

6. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ ተእታ 15% በማካተት በግልጽ ጽፈው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

7. ለሙሉ ልብስ፣ ቱታ፣ ገዋንና ሸሚዝ የሚሳተፉ ተጫራቾች ስለዝርዝር አፈጻጸሙ ቅድሚያ ውል በመፈረም ከማተሚያ ማህበሩ ዘንድ በአካል በመምጣት የእያንዳንዱን ሰራተኛ ልኬት በመውሰድና ጨርቅ በራሳቸው አቅርበው በልኬቱ መሰረት በትከክል ሰፍተው ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡

8. የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው 15ኛው ቀን 300 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዚሁ እለት 330 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘበት በማህበሩ የስብሰባ አዳራሽ/ የግዢ ክፍል ይከፈታል፡፡

9. ድርጅቱ ሌላ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ ሙበቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፦ ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ

ስልክ ቁጥር፡- 011-15 15 50 05/ 011-5-51-88-72

ፋክስ ቁጥር- 011-5-51-86-96

ፖ.ሳ.ቁ: -2365

ቦሌ ማተሚያ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

Save Tender