Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ አስተዳደር የዱራሜ ከተማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ
  • Address በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ ፣ኢትዮጲያ, Phone: +251 916276473
  • Website
  • Deadline18 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-11-18 00:00:00
  • Categories Other Sales

ዱራሜ ከተማ ጤና አጠባበቅ አገልግሎት የማይሰጡ ቋሚ ንብረቶች በማሰባሰብ በተደራጀ መልኩ በግልጽ ጨረታ በሽያጭ ለማስወገድ ይፈልጋል፡፡


በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ከምባታ ዞን ዱራሜ

 ከተማ አስተዳደር የዱራሜ ከተማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ

አገልግሎት የማይሰጡ ንብረቶች ለማስወገድ የወጣ ግልጽ ጨረታ

ማስታወቂያ

ዱራሜ ከተማ ጤና አጠባበቅ አገልግሎት የማይሰጡ ቋሚ ንብረቶች በማሰባሰብ በተደራጀ መልኩ በግልጽ ጨረታ በሽያጭ ለማስወገድ ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት ተጫራቾች:-

1. ተጫራቾች ለውድድር ሲቀርቡ ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፣

2. የጨረታ ማስከበሪያ ከመነሻው ዋጋ 10% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ ይቻላል፣

3. ተጫራቾች የተዘጋጀውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 300/ሦስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ዱራሜ ከተማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 19 በማቅረብ መግዛት ይችላሉ፣

4. የተለያዩ የህከምና መሳሪያዎች፣ሞተር ሳይክሎች፣ኮፒ ማሽን፣ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ስለሚፈልግ ተጫራቾች የጨረታውን ዋጋ ከመነሻው ዋጋ በላይበፖስታ አሽጎ አንድ ኮፒና አንድ ኦርጂናል ጨረታው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን የአንዱን ዋጋ በመሙላት ማቅረብ የሚችል ሆኖ ጨረታው በ22ኛ ቀን 3፡00 ሰዓት ታሸጎ 3፡45 የሚከፈት ይሆናል፡፡ ሆኖም ግን ዕለቱ የበዓል/የእረፍት ቀናት ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በዚያው ሰዓት ተጫራቾች በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን መ/ቤቱ በአከብሮት ያሳውቃል፡፡ መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፦ ብረቶች በዱራሜ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግቢ ውስጥ የሚገኝ ስለሆነ ዘወትርበሥራ ቀናት ምልከታ ማድረግ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን፡፡

በዱራሜ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግዥ ንብረት አስተዳደር

ለበለጠ መረጃ የስልክ ቁጥሮች +251 916276473/+251916574190/ +251919763991

ዱራሜ ከተማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ዱራሜ

Save Tender