የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራከሽን መምሪያ በቱላ ክ/ከተማ በሚገኝ ቦታ ላይ ለከተማው አገልግሎት የሚሰጥ ዘመናዊ እና ደረጃውን የጠበቀ ላንድፈል ለማስገንባት Design and Constrution Supervision of a state of the Art sanitary Landfill for Hawassa City Adiministretion የዲዛይን እና የማማከር አገልግሎት ሥራ /Consultancy Service በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ያስፈለገ በመሆኑ በዘርፉ ፈቃድ ካለው አማካሪ ድርጅቶች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ

በዚህ መሠረት -
- በአማካሪነት ዘርፍ ደረጃ 1 (አንድ) Category-1
- በሥራ መስክ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፤ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ
- የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፣ በጨረታው እንዲሳተፍ የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ አለበት ፣ የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
- የጨረታ ሰነዱን ከሀዋሳ ከተማ አስተዳደር /ፋይ ኢኮ ልማት መምሪያ) ቢሮ (አዲሱ ከተማ አስተዳደር ህንፃ) 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 54 (ሃምሳ አራት) በመቅረብ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ20 /ለሃያ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቀርባችሁ ሰነድ በመክፈል 700 (ሰባት መቶ ብር) ወስዶ ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር -200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ /የተመሰከረ /ሲ ፒ ኦ (CPO) ወይም ቢድ ቦንድ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለበት፡፡
- ጨረታ ሰነዱ በሰም ለየብቻቸው በታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦሪጂናል እና ሁለት ኮፒ (ቴክኒካል እና ፋይናንሻል በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 (አስር) ተከታታይ ቀናት በፋይ/ኢኮ/ልማ/መምሪያ ቢሮ ቁጥር 54 /ግዢ ኬዝ ቲም/ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥኑ ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በ11 ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ታሽጐ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሆነ/ባልተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 54 ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን በዓላት ፣ ቅዳሜ ወይም እሁድ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚታሸግና የሚከፈትበት ቀን ይሆናል፡፡ የበዓል ቀን ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡
- በጨረታ አከፋፈት ሥነ ሥርዓት የተነበበው ዋጋ እና ባልቲሜቲክ ቼክ የሚደረግበት ጊዜ በሁለቱ መካከል ከ5% /አምስት ፐርሰንት/ በላይ የሆነ በታች ልዩነት ካለ ተጫራቾቹ በቀጥታም ከጨረታ ውጪ ይደረጋል፡፡
- ለጨረታ ያስገቡት ዋጋ ከቀረበ የመሐንዲስ ዋጋ ጥናት ጋር ሲነፃፀር ወደ ላይ ከአሥራ አምስት ፐርሰንት (15%) በላይ ከሆነ በቀጥታ ከጨረታ ውጪ ይደረጋል፡፡
- ለጨረታ ያስገቡት ዋጋ ከቀረበ የመሐንዲስ ዋጋ ጋር ሲነፃፀር ወደታች ከሃያ እስከ ሰላሳ ፐርሰንት (20% እስከ 30%) በታች ከሆነ በተሰበረው ተብሎ ተይዞ የሚያልፍ ይሆናል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር 046-212 13 34
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ
ሀዋሳ