Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power)
  • Address ኮተቤ ብረታ ብረት መሣሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ አካባቢ አቢሲንያ ባንክ ኪዳነምህረት ቅርንጫፍ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-42-95
  • Websitehttps://www.eep.com.et/?lang=am
  • Deadline10 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • opening date2025-11-10 00:00:00
  • Categories Rent , Construction Machinery , Construction Machinery And Vehicles

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በምስራቅ ሸዋ ዞን በአዳሚ ቱሉ ጂዶ ኮምቦልቻ ወረዳ ከአዲስ አበባ 183 ኪሜ እርቀት ላይ ለሚገኘው ለአሉቶ ጂኦተርማል ፕሮጀክት የሚያገለግሉ የኮንስትራከሽን መሣሪያዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር EEP/GBP/NCB/01/2018

 

  • የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በምስራቅ ሸዋ ዞን በአዳሚ ቱሉ ጂዶ ኮምቦልቻ ወረዳ ከአዲስ አበባ 183 ኪሜ እርቀት ላይ ለሚገኘው ለአሉቶ ጂኦተርማል ፕሮጀ የሚያገለግሉ የኮንስትራከሽን መሣሪያዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡
  • ተጫራ ርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ በመንግሥት የአቅራቢዎች/ የአገልግሎት ሰጪዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ እና የተጨማሪ እሴት ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው
  • ተጫራቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት ኮተቤ ብረታ ብረት መሣሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ አካባቢ አቢሲንያ ባን ኪዳነምህረት ቅርንጫፍ ፊት ለፊት በሚገኘው ዋናው /ቤት ሰው ኃይልና ፋይናንስ አስተዳደር ህንጻ 1 ፎቅ ካሼር ቢሮ የማይመለስ ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር) በመፈል የጨረታ ሰነዱን ከግዥ እና ሎጅስቲክስ ህንጻ ምድር ቤት ከጀነሬሽን ቢዝነስ ግዥ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለጸውን የኮንክሪት መዳረሻ የመንገድ ሥራ ግዥ በሚመለከት የመወዳደርያ ሰነዳቸውን ዝርዝር በታሸገ ፖስታ የጨረታ ቁጥር EEP/GBP/NCB/01/2018 የሚል ምልክት በማድረግ 1 (አንድ) ኦሪጅናል እና 2 (ሁለት) ኮፒ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Security) ብር 250,000.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ) 60 (ስልሳ) ቀን የአገልግሎት ጊዜ የሚቆይ የባን ፍያ ትእዛዝ (CPO) ወይም የባን ጋራንቲ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power) ስም ተዘጋጅቶ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ጨረታው ህዳር 01 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ህዳር 01 ቀን 2018 . ከቀኑ 830 ሰዓት ምድር ቤት ጀነሬሽን ቢዝነስ ግዥ ቢሮ ይከፈታል፡፡
  • ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡- 011-5 57 95 42 መደወል ይችላሉ ፡፡

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

Save Tender