Tender Detail

Tender Details

  • Company ETHIOPIAN POSTAL SERVICE ENTERPRISE (የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911-95-45-37
  • Websitehttps://ethio.post/
  • Deadline19 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-11-19 00:00:00
  • Categories Other Sales

የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሰውን አንጸባራቂ ፒፕስ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ግጨ 07/2018 .

 

የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሰውን አንጸባራቂ ፒፕስ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ሠንጠረዥ 1 ግዥ የሚፈፀምበት የጨረታ አይነት

 

ተራ ቁጥር

ሎት

የጨረታ አይነት

ብዛት

ሰነዱ የሚመለስበት የመጨረሻው ቀን

የመክፈቻ ቀን

1

1

አንጸባራቂ ፒፕስ

100

ጎዳር 10/2018 . ከጠዋቱ 230 እስከ 600 ሰዓት

ጎዳር 10/2018 . ከሰዓት 830 ላይ ይከፈታል

 

ስለሆነም፡-

በዚህ ጨረታ ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ከሆኑ ተጫራቾች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በድርጅቱ ገንዘብ ቤት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዋናው /ቤት 2 ፎቅ ግዥ ፍል እየቀረቡ የጨረታ ሠነድ በመውሰድ ለሎት 1 ቴክኒካልና ፋይናንሻል ሰነድ ለየ (በተናጠል) በጨረታ ሠነዱ ላይ በዝርዝር በተገለጸው የሥራ ዝርዝር (Specification) መሠረት ዋጋ በመሙላት በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ እስከ ኅዳር 10 ቀን 2018 . 600 ሰዓት ድረስ ሠነዱን ከገዙበት ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ለሎት 1 በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ ተመላሽ የሚሆን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ (CPO) 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) በማሠራት ከቴክኒካል ኦርጅናል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታው ኤንቨሎፕ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ኅዳር 10 ቀን 2018 . ከቀኑ 830 ሰዓት በድርጅቱ የሠራተኞች ክበብ ይከፈታል፡፡

CPO (ሲፒኦ) ሲያሠሩ ፡- የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት ወይም ETHIOPIAN POSTAL SERVICE ENTERPRISE በማለት ያሰሩ፡፡

ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0991187513/0918427568 /ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

Save Tender