Tender Detail

Tender Details

  • Company Ayat Share Company (አያት አክሲዮን ማህበር)
  • Address ከመገናኛ ወደ ካራ በሚወስደው መንገድ ወሰን ሚካኤል ትራፊክ መብራት አጠገብ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251116463445
  • Websitehttps://ayatrealestate.com/
  • Deadline11 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-11-11 00:00:00
  • Categories Security Service

ድርጅታችን አያት አክሲዮን ማህበር የግንባታ ስራ በሚያከናውንባቸው ሳይቶች (አያት ዞን-2፣ አያት ዞን-3፣ ሃና ማርያም፣ አያት ዞን-8 እና ካዛንቺስ) የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ የጥበቃ አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል።


 

የጥበቃ አግልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር፡-ASC/BID/0041/2018

 

ድርጅታችን አያት አክሲዮን ማህበር የግንባታ ስራ በሚያከናውንባቸው ሳይቶች (አያት -2 አያት ዞን-3 ሃና ማርያም፣ አያት ዞን-8 እና ካዛንቺስ) የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ የጥበቃ አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል

ስለዚህ፡-

  1. ከላይ የተጠቀስውን አገልግሎት ለመስጠት ፍላጎት፤ ብቃት እና ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾች ከመገናኛ ወደ ካራ በሚወስደው መንገድ ወሰን ሚካ ትራፊክ መብራት አጠገብ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ግዥ መመሪያ ሦስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 311 ድረስ በመቅረብ ከጥቅምት 26 ቀን 2018 . ጀምሮ የተዘጋጅውን የጨረታ ሠነድ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል እስህዳር 2 ቀን 2018 . ድረስ መግዛት ይቻላሉ
  2. በጨረታው ለማሣተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች
  • በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤ የግብር ከፋይ እና ቫት ርተፍኬት ኮፒ፣
  • የዘመኑ ግብር ስለመፈሉ የሚያረጋገጥ ወቅታዊ ደብዳቤ ከአገር ውስጥ ገቢ፣
  • ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የተሰጠ የሥራ ፈቃድ
  • በፌደራል ፖሊስ የተሰጠ የብቃት ማረጋገጫ እንዲሁም፤ በኮንስትራክሽን ድርጅት የተሰጠ የጥበቃ አገልግሎት/ልምድ፣ ከሚወደደሩበት የዋጋ ማቅረቢያ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ባልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በአያት አክሲዮን ማህበር ስም አያይዘው ማቅረብ አለባቸው
  2. ተጨራቾች የሚወደደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሠነዱ ላይ በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ወይም ተመሳሳይ ይዘት ባለው ፎርም ላይ በመሙላት እስከ ህዳር 2 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ገቢ በማድረግ በጨረታው መሣተፍ ይችላሉ ጨረታው በተዘጋበት ዕለት ከጠዋቱ 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአክሲዮን ማህበሩ ዋናው መስሪያ ቤት ይከፈታል
  3. የጨረታ አሸናፊ የሆኑ የጥበቃ አገልግሎት ሰጭዎች አሽናፊነታችው በተገለፀላችው 7 ቀናት ውስጥ በጨረታ ሰንዱ ውስጥ የተገለፀውን የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ለዚሁ የተዘጋጀውን ውል መፈረም ይጠበቅባቸዋል ይህ ካልሆነ ለጨረታ ማስረከቢያ ያስያዙት ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይደረጋል
  4. አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ስልክ ቁጥር +251-115514699/+251-116463445

 

አያት አክሲዮን ማህበር

 

Save Tender