Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ
  • Address ቃሊቲ ጉምሩክ ፊት ለፊት በኢግሥኮ-የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ 2ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116662390
  • Website
  • Deadline20 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-11-20 00:00:00
  • Categories Other Sales

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን- የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ 5ኛ ደረጃ ዕጣን ምርት 180ኩ/ል እና በቻግኒ ቅርንጫፍ 5ኛ ደረጃ ዕጣን ምርት 125ኩ/ል በድምሩ 305ኩ/ል የዕጣን ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖረሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን ገልግ ዘርፍ የዕጣን ምርቶች ሽያጭ ጨረታ

የጨረታ ቁጥር ስኮ-/////// 01/2018

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን- የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ 5 ደረጃ ዕጣን ምርት 180/ እና በቻግኒ ቅርንጫፍ 5 ደረጃ ዕጣን ምርት 125/ በድምሩ 305/ የዕጣን ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ የተሰማራችሁና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሁሉ በጨረታው መሳተፍ ይችላል።

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስ ወረቀት፣ የንግድ ምዝገባ የምስ ወረቀት በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የምስ ወረቀት (ሊራንስ) ኮፒ ማቅረብ የሚችል እና በመንግስት ግዥ መመሪያ መሰረት በመንግስት ግዥ አቅርቦት የተመዘገበ መሆን አለበት።
  2. ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 2% ያላነሰ በባንክ የተመሰከረ CPO በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፓሬሽ የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገግሎት ዘርፍ ስም ከሚያቀርቡት የጨረታ ሰነዶች ጋር በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ 30 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።
  3. ማንኛውም ተጫራች የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ የሚጠይቀውን በሙሉ አሟልቶ ማቅረብ ይጠበቅበታል። የዕጣን ምርቶች ሽያጭ ተጫራቹ በሚሰጠው ዋጋ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ይጨመራል
  4. ብቁ ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የተሟላ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (ብር አምስት መቶ) በመፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው ፈቻ ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት (ከሰኞ እስከ ዓርብ ከሰዓት በፊት 200-600 ከሰዓት በኋላ 7:00-10:30 በዘርፍ /ቤት ቃሊቲ ጉምሩ ፊት ለፊት በኢግሥኮ-የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 206 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  5. ጨረታው ህዳር 11 ቀን 2018 . 800 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ህዳር 11/ 2018 . ከሰዓት 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዘርፉ 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 110 ይከፈታል።
  6. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ከቀረበው ዝርዝር ምርቶች ውስጥ በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት ይችላሉ።
  7. ማንኛውም ተጫራች በሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፤
  8. ዘርፉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ስልክ 0116662390

ዲስ አበባ ኢትዮጵያ

 

የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ

 

Save Tender