Tender Detail

Tender Details


የሲዳማ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ኮርፖሬሽኑ ለሥራ የሚፈልጋቸውን ሎት 1. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ካሜራ አክሰሰሮች ሎት 2 Server በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሲዳማ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን 2018 በጀት ዓመት ኮርፖሬሽኑ ለሥራ የሚፈልጋቸውን ሎት 1. የኤሌክትሮኒ ዕቃዎች እና ካሜራ ሰሰሮች ሎት 2 Server በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም በዚህ ጨረታ መወዳደር የሚችሉ

  1. ህጋዊ የንግድ ምዝገባ ፍቃድ ያላቸው
  2. በመስኩ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
  3. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው
  4. የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ያላቸው
  5. በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ያላቸው ድርጅቶች ሀዋሳ ወንዶ ንግድ ኩባንያ ህንጻ ጀርባ በሚገኘው በኮርፖሬሽኑ ህንጻ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202 በአካል መምጣት የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዱ ጨረታ የማይመለስ ብር 500 በመፈል መግዛት ይኖርባቸዋል።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለኤሌትሮኒክስ 10,000 ብር እንዲሁም Server 5000 ብር በባንክ በተረጋገጠ CPO ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  7. የጨረታውን የመወዳደሪያ ዋጋ ኮርፖሬሽኑ ባዘጋጀው ሰነድ ላይ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ ሥራ ቀናት ውስጥ የመወዳደሪያ ፖስታዎችን ኒካል ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሻል ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ እያንዳንዳቸውን ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ በአንድ ትልቅ ፖስታ በማሸግ ለዚህ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው፡፡
  8. ጨረታውም 11ኛው ቀን 400 ሰዓት ተዘግቶ 430 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን ቀኑ የዕረፍት ቀን ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ቦታና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

መረጃ በስልክ ቁጥር 0916037261 ደውሎ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልጻን።

 

የሲዳማ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን

 

Save Tender

Abay bank would like to invite all interested and eligible bidders to participate on the bid for the...

READ MORE