የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት በዋናው መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘው አስፋልት በተለያዩ ምክንያቶች የተነሳ አሁን ላይ የተጎዳና የተቆፋፈረ በመሆኑ በአዲስ መልክ የአስፋልት ስራውን ለማሰራት ደረጃቸው GC/BC-3 እና ከዚያ በላይ የሆኑ የመንግድ ስራ ተቋራጮችን ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል፡፡
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ኢሎአ/002/2018
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት በዋናው መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘው አስፋልት በተለያዩ ምክንያቶች የተነሳ አሁን ላይ የተጎዳና የተቆፋፈረ በመሆኑ በአዲስ መልክ የአስፋልት ስራውን ለማሰራት ደረጃቸው GC/BC-3 እና ከዚያ በላይ የሆኑ የመንግድ ስራ ተቋራጮችን ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች ሁሉ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ስራ የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመከፈጨና በመግዛት መወዳደር ይችላሉ:: ተጫራቾች በጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማስያዝ ያለባቸው ብር 250,000.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) በሲ.ፒ.ኦ /C.P.O/ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ጋራንቲ /lrrevocable or Unconditional Bank Guarantee from Recognized Bank of Ethiopia/ ማስያዝ አለባቸው::
ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተገለፁትን የቴከኒካል ሰነዶችን የያዘ አንድ ዋናና አንድ ቅጂ ለየብቻው፣ የፋይናንሻል ሰነድ የያዘ አንድ ዋናና አንድ ቅጂ ለየብቻው እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናውን ብቻው በፖስታ በማሸግ ሁሉንም በአንድ ትልቅ ፖስታ በማድረግ እስከ ህዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ለዚሁ ስራ
በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ገቢ ማድረግ አለባቸው::
ጨረታው ህዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ህዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ፒያሳ ጣይቱ ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዋና መ/ቤት ይከፈታል። አገልግሎቱ ስለጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-126-78-16 ደሙሱ መረዳት ይቻላል፡፡
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
