Tender Detail

Tender Details

  • Company ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ
  • Address ዲላ ከተማ ከዲላይት ኢንተርናሽናል ሆቴል 150 ሜትር ገባ ብሎ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 046-331-0049
  • Website
  • Deadline22 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • opening date2025-11-22 00:00:00
  • Categories Educational And Training Equipment And Machinery , Daycare Materials/Equipment

ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ እቅድ መሰረት ለህጻናት መማሪያ የሚሆን ሞንቶሶሪ ኪት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ሪች ኒዲ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ እቅድ መሰረት ለህጻናት መማሪያ የሚሆን ሞንቶሶሪ ኪት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

 

.

የዕቃው አይነት

ኪያ

ብዛት

ምርመራ/አስተያየት

1

ሞንቶሶሪ ኪት (4 እስከ 6 ዓመት ላሉት ህጻናት የሚሆን ስድስቱንም ፓኬጅ የያዘ)

በቁጥር

6

ሙሉ አምስት ፓኬጅ

 

በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ቢያንስ የሚከተሉትን ማሟላት ይኖርባቸዋል።

  1. የዘመኑ የታደሰ የንግድና የታደሰ የዋና ምዝገባ ፈቃዳቸውን፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ሰርተፍኬት፣ በጨረታ እንድትሳተፉ ለዘመኑ በጀት ዓመት ብቻ የሚያገለግል የምስክር ወረቀት እና ቲን ሰርተፍኬት ፎቶ ኮፒውን በማያያዝ የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ሰባት የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት 230- 630 እና ከሰዓት 730 11:30 ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በማያያዝ ዲላ በሚገኘው ሪች ኒዲ ኢትዮጵያ /ቤት ሂሳብ ክፍል በመምጣት መግዛት ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒውን በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ (ፖስታ) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ 2% ሲፒኦ በሪች ኒዲ ኢትዮጵያ ስም ተሰርቶ በኦርጅናል የጨረታ ሰነድ ውስጥ በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  3. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ከሰባተኛው 7ኛው ቀን በኋላ ባለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 230 እስከ 630 ድረስ ለዚህ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዕለቱ ከሰዓት 800 ሰዓት ዲላ ሪች ኒዲ ኢትዮጵያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  4. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 046-331-0049/046-331-31-45 ዘወትር በሥራ ሰዓት ደውሎ መጠየቅና መረዳት ይቻላል።

 

ድራሻ፡- ሪች ኒዲ ኢትዮጵያ ዲላ ከተማ ከዲላይት ኢንተርናሽናል ሆቴል 100 ሜትር ገባ ብሎ።

 

ሪች ኒዲ ኢትዮጵያ

 

Save Tender