Tender Detail

Tender Details


በአዲስ ከተማ /ክ/ከተማ አስተዳደር የዳግማዊ ብርሃን ቁ-1 ቅድመ-አንደኛ መካከለኛ ት/ቤት የጨረታ ቁጥር 002/2019 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ለመግዛት እንፈልጋለን እነሱም፡-


የጨረታ ማስታወቂያ

በአዲስ ከተማ /ክ/ከተማ አስተዳደር የዳግማዊ ብርሃን ቁ-1 ቅድመ-አንደኛ መካከለኛ ት/ቤት የጨረታ ቁጥር 002/2019 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ለመግዛት እንፈልጋለን እነሱም፡-

  1. ሎት 1 የደንብ ልብስ-----------------------------CPO 4000
  2. ሎት 2 የደንብ ልብስ ስፌት------------------------CPO 2000
  3. ሎት 3 የስፖርት ትጥቅ --------------------------CPO 2000
  4. ሎት 4 የቢሮ እቃዎች---------------------CPO 2000
  5. ሎት 5 የትምህርት እቃዎች------------------------CPO 2000
  6. ሎት 6 የጽዳት እቃዎች --------------------------CPO 2000
  7. ሎት 7 የኤሌክትሮኒክስ ጥገና--------------------CPO 1000
  8. ሎት 8 የልዩልዩ መሳሪያዎች----------------------CPO 1000
  9. ሎት 9 የህክምና እቃዎች--------------------------CPO 1000
  10. ሎት 10 የህትመት እቃዎች------------------------CPO 1000
  11. ሎት 11 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች----------------CPO 3000
  12. ሎት 12 የቋሚ ፈርኒቸር እቃዎች-----------------CPO 2000
  13. ሎት 13 የልጆች መጫወቻ------------------------CPO 2000
  14. ሎት 14 የቋሚ ምንጣፍ እና መጋርጃ--------------CPO 2000
  15. ሎት 15 የጥገና ስራዎች---------------------------CPO 1000

ለመግዛት ስለምንፈልግ ተጫራቾች ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና በጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል በመንግስት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ ተጨማሪ ወረቀት ለኢትዮጵያ ገቢዎች ባለስልጣን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም በገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር ወይም ተጨማሪ ወረቀት በዕቃ አቅራቢዎች የቫት ተመዝጋቢ ሆነው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለበት ፡፡ ተጫራቾች በማይመለስ ብር አንድ መቶ ብር [100] በመከፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በዳግማዊ ብርሃን ቁ-1 ቅድመ አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 35 ድረስ በመምጣት ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ ዋስትና ከላይ በተዘረዘረው መሰረት በአጠቃላይ ብር 29000 [ሃያ ዘጠኝ ሺህ] በባንክ የተመሰከረለት ክፍያ (ሲ.ፒ.ኦ.) እንዲያስዙ እና ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናቶች በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይኖርባችኋል። ጨረታው የሚከፈታው በ 11 ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ሲሆን ተጫራቾች ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው ት/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡ ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረቱበት ዕቃ ዓይነት ናሙና ያላቀረበ በጨረታው ላይ የማይወዳደር መሆኑን እንገልጻለን ፡፡

በአ/ከ/ከ/ከ/የዳግማዊ ብርሃን ቁ 1 ቅድመ አንደኛ እና የመ/ደራጃ ት/ቤት 0919843346/0112303036 አድራሻ መሳላሚያ የቀድሞ 11 ቁ መዞሪያ

Telegram. DAGMAWI BERHAN; NO 1 PRE-PRIMARY AND PRIMARY SCHOOL PURCHASE

በአዲስ ከተማ /ክ/ከተማ አስተዳደር የዳግማዊ ብርሃን ቁ1- ቅድመ -አንደኛ መካከለኛ ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
Procurement of goods and services across 15 lots, including uniforms, sportswear, office, educational, cleaning, electronics, medical, printing, furniture, carpets, maintenance, and children's toys. Bidders must hold a valid business license, tax clearance, VAT registration, and supplier registration certificate. Samples are required for each lot bid.
Save Tender