Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 6 18 61 25
  • Website
  • Deadline02 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-12-02 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Food Items And Drinks

የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ በአርዳይታ፣ በኮፈሌ እና በአሰላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ላይ የሚገኘውን የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ስለሚፈልግ ፡-


የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ - ኢምዘደውአዘ/ጨሽ/ 01 ሠነድ/2018

 

የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ በአርዳይታ፣ በኮፈሌ እና በአሰላ ቅርንጫፍ /ቤቶች ላይ የሚገኘውን የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ስለሚፈልግ -

  1. ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ እና የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ።
  2. ማንኛውም ተጫራች የሚጫረትበትን ጠቅላላ ዋጋ 2% በኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ስም የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) በባንከ በተረጋገጠ CPO ብቻ ዋስትና ማስያዝ አለበት።
  3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ከላይ በተጠቀሱት ቅርንጫፍ /ቤቶች ወይም ከአዲስ አበባ ዋናው /ቤት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  4. ማንኛውም ተጫራች የተገለፀውን መጠን የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል መጫረት ይችላል፤
  5. ማንኛውም ተጫራች የምግብ እህሉ እና የብጣሪ እህሉ በሚገኙበት //ቤቶች በመገኘት አይቶ መጫረት አለበት። ይህን ሳያደርግ ዋጋ ቢያቀርብ ኃላፊነቱ የተጫራቹ ይሆናል።
  6. ማንኛውም ተጫራች የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ የሚጠይቀውን በሙሉ አሟልቶ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
  7. ማንኛውም ተጫራች በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም።
  8. የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል መጠን በዚህ ጨረታ ሠነድ ላይ ከተገለፀው መጠን ሊያንስ ይችላል።
  9. ዋጋውን በኢንቬሎብፕ በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማስገባት የሚቻል ሲሆን ጨረታው ህዳር 23 ቀን 2017 . ከቀኑ 800 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ህዳር 23 ቀን 2018 . ከቀኑ 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዘርፍ /ቤት አዳራሽ እና ከላይ በተጠቀሱት //ቤቶች ጨረታው ይከፈታል።
  10. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር 011 618 6125

አዲስ አበባ

 

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ

Save Tender