Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት
  • Address ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሆሊ ሲቲ ሴንተር ህንጻ ሲደርሱ ወደ ቀኝ ታጥፎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116 -46-34 81
  • Website
  • Deadline11 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price600.00
  • opening date2025-12-11 00:00:00
  • Categories Furniture

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት የተለያዩ የፈርኒቸር ግብዓቶች እና መገጣጠሚያና ማጠናቀቂያ እቃዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ ቁጥር EMPDE/NCB/11/2018 ድርጅታችን ለፈርኒቸር ምርት ሥራ አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ የፈርኒቸር ግብዓቶች እና መገጣጠሚያና ማጠናቀቂያ እቃዎች ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አምራች እና አከፋፋይድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወ


የጨረታ ማስታወቂያ

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት የተለያዩ የፈርኒቸር ግብዓቶች እና መገጣጠሚያና ማጠናቀቂያ እቃዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ ቁጥር

EMPDE/NCB/11/2018

ድርጅታችን ለፈርኒቸር ምርት ሥራ አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ የፈርኒቸር ግብዓቶች እና መገጣጠሚያና ማጠናቀቂያ እቃዎች ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አምራች እና አከፋፋይድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

1. በዘርፉ ተዛማጅነት ያለዉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የታከስ ከሊራንስ ደብዳቤ፤ የ(TOT) ምዝገባ ሰርተፊኬት፤ ግብር ከፋይ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያለው መሆን አለበት ፡፡

2. ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጸውን ሰነድ የማይመለስ ብር 600 /ስድስት መቶ ብር/በመከፈል ከትም/መሳሪ/ማም/ማከ/ ድርጅት ዘወትር በሥራ ሰዓት ጠዋት 2፡00 ሰዓት እስከ 6፡30 ሰዓት እንዲሁም ከ7፡30 ሰዓት እስከ 10፡30 ሰዓት ከቢሮ ቁጥር 35 መውሰድ ይችለሉ፡፡

3. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በባንክየተረጋገጠ ጋራንቲ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

4. ጨረታው ታህሣሥ 02 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይከፈታል፡፡

5. ከላይ የተዘረዘሩትንና በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተመለከቱትን ግደታዎች የምታሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡

6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የድርጅቱ አድራሻ፡- ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደዉ መንገድ ከሆሊ ሲቲ ሴንተር ህንጻ ሲደርሱ ወደ ቀኝ ታጥፎ ይገኛል፡፡

ስበስጠ መረጃ Tel /0116 -46-34 81 መረጃ ማግኘት ይቻላሉ፡፡

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት

Save Tender