Tender Detail

Tender Details


በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 5 የሚገኘው አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ የ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ መድሃኒት ሪኤጀንት እና የህክምና እቃ እና ሌሎች እቃዎች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአዲስ ከተማ ፍለ ከተማ በወረዳ 5 የሚገኘው አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ 2018 / በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ መድሃኒት ሪኤጀንት እና የህምና እቃ እና ሌሎች እቃዎች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡

  • ስለሆነም በጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውንም ህጋዊ ተጫራች የሚከተሉትን መስፈርት አሟልቶ በጨረታው መወዳደር ይችላል፡፡
  • በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  • የምዝገባ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል።
  • የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ተመዝግቦ የሚገኝ፡
  • ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝግቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው።
  • የመንግስት ግዥ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል የተሟላ ማስረጃ ያላቸው፡፡
  • 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከተጫረቱት እሴት የተመዘገቡበት ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • የግብር ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል።
  • በጨረታው ተወዳድረው ካሸነፉ በኋላ ያሸፉበትን ጠቅላላ ዋጋ ቅድሚያ 10% የማስያዝ ግዴታ አለብዎት፡፡
  • ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስር የሥራ ቀናት ውስጥ የንግድ ፍቃድ ኮፒ እና የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ) በመፈል የጨረታውን ሰነድ በሥራ ሰዓት በአዲስ ከተማ ፍለ ከተማ ወረደ 5 አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ 4 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 407 ግዥ ከፍል መውሰድ ይችላል፡፡
  • ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት የሚወዳደሩበትን ዋጋ ቫት በመጨመር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ዋናውንና ኮፒ በሰም በማሸግ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት አስር ተከታ የሥራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 407 ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል
  • የጨረታ ውጤት በውስጥ ማስታወቂያ ለአሸናፊ እና ለተሸናፊ በደብዳቤ እናሳውቃለን፡፡
  • ማንኛውም ተጫራች መወዳደር የሚችል ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ እንደሚከተለው ይሆናል
  • በተለያዬ ጥፋቶች ያልታገዱ፡፡
  • ማንኛውም ተጫራች የገዙት ሰነድ የተጫራቾች መመሪያ ሰነድ ከፖስታው ጋር ማህተም ከያንዳንዱ ላይ ማህተም በማድረግ መመለስ ይኖርበታል።

 

.

የሎት አይነት

CPO (ብር)

1

ሎት 1 - መድሃኒት ሪኤጀንት እና የህክምና እቃዎች

40,000

2

ሎት 2 - የተለያዩ የቤት ጥገናዎች

10,000

3

ሎት 3 - የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች

35,000

4

ሎት 4 - የህትመት ሥራ

15,000

5

ሎት 5 - የጽዳት እቃ

20,000

6

ሎት 6 ፍራሽና ትራስ

10,000

7

ሎት 7 - አገልግሎታቸውን የጨረሱ መድሃኒት ለማስወገድ

10,000

 

  • በአዲስ ከተማ ፍለ ከተማ አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ ስም በተዘጋጀ በባንክ የተዘጋጀ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫረቾች ለሚያቀርቡት እያንዳንዱ እቃ የጥራት ደረጃና አስተማማኝነት የእያንዳንዱን ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ ከሁለት ቀናት በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ለውድድር አናቀርብም
  • ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር የሥራ ቀናት በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 04:00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስራ አንደኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 430 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  • /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • አድራሻ፡- አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ፡- ከግሩም ሆስፒታል 300 ሜትር በኮብልስቶን ገባ ብሎ ለተጨማሪ መረጃ - ስልክ ቁጥር 0112 73 20 81

 

የአበበ ቢቂጤና ጣቢያ

 

Save Tender