Tender Detail

Tender Details

  • Company የሸካ ዞን ማሻ ማረሚያ ተቋም
  • Address ሸካ ዞን ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - - -
  • Website
  • Deadline09 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-12-09 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Stationery Materials

ለሸካ ዞን ማሻ ማረሚያ ተቋም በስሩ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ቀለብ እህል፣ ጥራጥሬ እና ሸቀጣሸቀጥና ጽ/መሳሪያ ከታህሳስ 1/2018 ዓ.ም እስከ መጋቢት 30/2018 ዓ.ም ለ120 ቀናት ከሚያቀርቡ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች /አቅራብ ነጋዴዎችና ማህበራት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ለሸካ ዞን ማሻ ማረሚያ ተቋም በስሩ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ቀለብ እህልጥራጥሬ እና ሸቀጣሸቀጥና /መሳሪያ ከታህሳስ 1/2018 . እስከ መጋቢት 30/2018 . 120 ቀናት ከሚያቀርቡ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች /አቅራብ ነጋዴዎችና ማህበራት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ተጫራቾች ሟሟላት የሚገባቸው ግዴታዎች፡-

1/ በየዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የታደሰ የዘመኑን ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2/ ተጨማሪ ዕሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

3/ የጨረታው ተወዳዳሪዎች ለእህል ጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ/ ብር እና ለሸቀጣሸቀጥ ብር 20,000 /ሃያ ሺህ /ብር ጥሬ /በባን የተረጋገጠ ሲፒኦ በማስያዝ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 3 የጨረታ ሰነድን መግዛት የሚችል።

4/ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ፊርማና የድርጅቱን ማህተም ያለውን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ለዚሁ ጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5/ ጨረታው 16ኛው ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ላይ ታሽጎ 830 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ብገኙም ባይገኙም ይከፈታል።

6/ ጨረታ የሚከፈትበት ቀን የመንግስት ሥራ ሰዓት ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ቀንና ሰዓት ይከፈታል።

7/ የጨረታው አሸናፍ የሆነው አቅራብ ዕቃዎችን አጓጉዞ በራሱ ወጭ ለማሻማ/ተቋም ማስረከብ የሚችል።

8/ ተጫራቾች አሁን ባቀረቡት ዋጋ 4 ተከታታይ ወር ማቅረብ የሚችል ሲሆን በመሀሉ የድርድር ጥያቄ ተቀባይነት የለውም።

9/ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ 10% ለማስያዝ ፈታደኛ የሆነ

10 / ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

 

የሸካ ዞን ማሻ ማረሚያ ተቋም

 

Save Tender