Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት
  • Address ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0473450911
  • Website
  • Deadline16 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-12-16 00:00:00
  • Categories Office Equipment

የደቡብ/ምዕ/ኢ/ህዝቦች ከልል ምክር ቤት ለ6ኛ ዙር 5ኛ የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤና ቢሮ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን በበጀት ዓመቱ ለ6 ወራት የሚቆይ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ/ምዕ/ኢ/ህዝቦች ከልል ምክር ቤት ለ6ኛ ዙር 5ኛ የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤና ቢሮ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን በበጀት ዓመቱ ለ6 ወራት የሚቆይ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 15 ሥራ ቀናት ውስጥ ከግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬከቶሬት ቢሮ ቁጥር 06 እየቀረባችሁ ለእያንዳንዱ የማይመለስ 200 ብር በመከፈል ሰነድ በመግዛት እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡

ለውድድሩ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች:-

  •  የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድ ያለው/ያላት
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው/ያላት
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ወረቀት ያለው/ያላት
  • የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ያለው/ያላት
  • ሎት 1 የምግብ መስተንግዶ
  • ሎት 2 ጽ/መሣሪያ
  • ሎት 3 ዲኮር ማስዋብ
  • ሎት 4 የአልጋ አገልግሎት
  • ሎት 5 የህትመት ስራ
  • ሎት 6 ኤሌክትሮኒከስ
  • ሎት 7 ሞተር ሳይከል
  • ሎት 8 ሻይ ቡና
  • የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ 3,000.00 ከንግድ ባንክ የተረጋገጠውን ሲፒኦ /CPO/ወይም ካልተቻለ በጥሬ አካውንት ቁጥር 1000562153563 አስገብቶ እስሊፕ ማቅረብ ግዴታ፤ በመሆኑ ተጫራች ወይም ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታ አከፋፈት ሂደትን የማይስተጓጉል መሆኑ፤ የጨረታ ውል ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋ 10% ማስያዣ ከውል በኋላ በተቋሙ አካውንት አስገብቶ እስሊፕ ማቅረብ የሚችል መሆኑ
  • እሸናፊ የተመረጠውን ዕቃ በጥራት የማቅረብ ግዴታ መሆኑ
  • አሽናፊ ድርጅት ዕቃውን እስከ ቢሮ ድረስ በራሱ ወጪ አምጥቶ ማስረከብ የሚችል ሲሆን የጨረታው ሣጥን የሚከፈተው በ16ኛው ሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 የሚከፈት ይሆናል፡፡ ቀኑ ሰንበት ወይም ሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ ሥራ ቀናት ይሆናል፡፡

ማሳሰቢያ

ተጨማሪ መረጃ ስልክ 0473450911/0473450904 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት

Save Tender