Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ
  • Address ከሀዋሳ ገብርኤል ቤ/ክርስትያን ፊት ለፊት : ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-2-21-70-14
  • Website
  • Deadline08 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-12-08 00:00:00
  • Categories Maintenance And Repair

የሲዳማ/ብ/ከ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የሲዳማ/ብ/ከ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት 1 የመኪና ጥገና ግዥ

በመሆኑም ተጫራቾች፣

1. የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣

3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ከብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በላይ ሲሆን የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣

4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300(ሶስት መቶ ብር) እየከፈሉ ከመ/ቤቱ ግዥ ፋይናስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬከቶሬት መውሰድ ይችላሉ፣

5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋቸውን 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር ብቻ)በጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒ.ኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል:: ጨረታው የቴክኒካል ሰነድ አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ እና የፋይናንሻል ሰነድ አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ መቅረብ አለበት። ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እስከ 11ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል:: እለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ8፡30 የሚከፈት ይሆናል፣

6. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሃሣብ ላይ ስማቸውንና፣ ፊርማቸውን አድራሻቸውንና ስልክ ቁጥር ማስፈር አለባቸው።

7. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0462217014 ደውስው መጠየቅ ይችሳሱ፡፡

የመ/ቤቱ አድራሻ ከሀዋሳ ገብርዔል ቤ/ክርስትያን ፊት ለፊት ነው።

የሲዳማ ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ

Save Tender