Tender Detail

Tender Details


ድርጅታችን ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በጨረታ ቁጥር 008/2018 በድርጅቱ ቅርንጫፍ መ/ቤት መካኒሳ ሮያል ሴራሚክ አፓርትመንት ቅጥር ግቢ እና ዱከም በሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን የሚገኙ ሎት 1. /LOT1./ የተለያዩ የፒቪሲ ቧንቧዎችን ከነመገጣጠሚያቸው የፒፒአር፤ ቧንቧዎችን ከነመገጣጠሚያቸው አንዲሁም ሎት 2. /LOT2./ የተለያዩ የባኞ ቤት እቃዎችና መገጣጠሚያዎችን እንዲሁም ሌሎች የግንባታ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::


 

የጨረታ ቁጥር 008/2018

 

ድርጅታችን ..ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በጨረታ ቁጥር 008/2018 በድርጅቱ ቅርንጫፍ /ቤት መካኒሳ ሮያል ሴራሚክ አፓርትመንት ቅጥር ግቢ ዱከም በሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን የሚገኙ ሎት 1. /LOT1./ የተለያዩ የፒቪሲ ቧንቧዎችን ከነመገጣጠሚያቸው የፒፒአር፤ ቧንቧዎችን ከነመገጣጠሚያቸው አንዲሁም

ሎት 2. /LOT2./ የተለያዩ የባኞ ቤት እቃዎችና መገጣጠሚያዎችን እንዲሁም ሌሎች የግንባታ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም ተጫራቾች ስለ አጠቃላይ የጨረታ ሁኔታ ይረዱ ዘንድ ተፈጻሚ የሚሆኑ ደንቦችን፤ ከጠቅላላ ማብራሪያና አፈጻጸም ሂደቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሲሆን ተወዳዳሪዎች የጨረታ መስፈርቱ የሚጠይቀውን መወዳደሪያ ነጥቦች በማሟላት ፋይናንሻል ፕሮፖዛል (ዋጋ ማቅረቢያችሁን) እንድታቀርቡ እያሳወቅን፤ በዚህ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

  1. ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ማስከሪያ /Bid Bond/ ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ / CPO/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል
  2. የጨረታ ሰነዱ አዲስ አበባ ///ከተማ ወረዳ 02 በጀርመን አደባባይ ምስራቀ ፀሐይ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው ሮያል ሴራሚክ ህንፃ ወለል/GROUND FLOOR/ ላይ የማይመለስ 300 /ሶስት መቶ/ ብር በመክፈል ማስታወቂያው በሪፖረተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 26,2018 . ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ መውሰድ የሚችሉ ሲሆን የዕቃዎችን ዝርዝር በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ማግኘት ይችላሉ
  3. የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን እና ሰዓት
  • ሎት 1. ጨረታው ህዳር 26, 2018 . ከቀኑ 400 ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 4:30 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል
  • ሎት 2. ጨረታው ህዳር 27 2018 . ከቀኑ 400 ተዘግቶ ከቀ 430 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል
  • በጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሻል (የዋጋ ማቅረቢያ) ሰነዱ እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ /cpo/ በአንድ ላይ በማድረግ እና የሎት 1 እና የሎት 2 ሰነዶች ለየብቻ በማድረግ እንዲሁም በጥንቃቄ በማሸግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።  
  1. ጨረታው የሚከፈተው አዲስ አበባ ///ከተማ ወረዳ 02 በጀርመን አደባባይ ምስራቀ ፀሐይ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው ሮያል ሴራሚክ ውስጥ ነው
  2. ዝርዝር የጨረታ መመሪያው ከጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተገለፀ ስለሆነ ማንኛውም ተጫራች በጥንቃቄ በማንበብ ዋጋቸውን በጨረታ መመሪያው መሰረት መሙላት አለባቸው
  3. የዕቃዎቹን ናሙና ለመመልከት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን እና መታወቂያውን /ውክልና/ በመያዝ //ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ጀርመን አደባባይ ምስራቀ ፀሀይ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው ሮያል ሴራሚክ ግቢ ውስጥ መመልከት ይችላል
  4. ድርጅቱ የተ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተከበረ ነው

 

ለማንኛውም ተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር

0911523393 / 0910158570 ይደውሉ

 

ኤም / የተ /የግል ማህበር፣

 

Save Tender