Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ
  • Address ከአ/አ ወደ ዱከም መሄጃ መንገድ ላይ ከሚገኘው ገላን ከተማ ሳይደርስ ሸገር ከተማ አቃቂ የፍተሻ ጣቢያ (ኬላ) አጠገብ ከASTCO FOOD COMPLEX በቀኝ በኩል ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 43 409 19
  • Website
  • Deadline19 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-12-19 00:00:00
  • Categories Maintenance And Repair , Mechanical Work and Materials

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአቃቂ ቤዚክ ሜታል ኢንዱስትሪ የDouble Column Plano Machine, Bronze Fumace 0.5 ton እና Small Boring machine አስጠግኖ ወደ ስራ ለማስገባት በአገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በኢትዮ ኢንጂንግ ግሩፕ

የአቃቂ ቤዚክ ሜታል ኢንዱስትሪ

የጨረታ ቁጥር:አቤሜ /ሰቼማ/ግጨ/2018/04

 

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአቃቂ ቤዚክ ሜታል ኢንዱስትሪ Double Column Plano Machine, Bronze Fumace 0.5 ton እና Small Boring machine አስጠግኖ ወደ ስራ ለማስገባት በአገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  1. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የግብር መክፈያ ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥና በግብር ሰብሳቢ ባለሥልጣን የተሰጠ ማስረጃ ቅጂ፣ አግባብ ያለው በዘርፋ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ቅጂውን፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት እና የግብር መከፈያ መለያ ሰርተፍኬት ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
  2. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር/ በአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ ስም ሒሳብ ቁጥር 1000014630906 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ በማድረግ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ- አርብ ጠዋት 200-6:00 ሰዓት ከሰዓት 7:00-1100 ሰዓት ኢንዱስትሪያችን ቀጥር ግቢ በመቅረብ ሰነዱን ከግዥ ፍል መግዛት ይችላሉ።
  3. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000.00 (ሃምሳ ብር) CPO ወይም bank guarantee ወይም Cash ቢያንስ 88 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  4. ጨረታው በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ 16ኛው ቀን 800 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ እለት 8:15 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 1 ወለል ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 22 ውስጥ ይከፈታል።
  5. ጨረታው ከሚከፈትበት ቀን ጀምሮ 60 ቀናት ፀንቶ ይቆያል።
  6. ሲንዱስትሪው ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  7. ቴክኒካልና ፋይናንሻል ለየብቻ ሆኖ በኢንቨሎፕ አሽጐ ዋናውና ኮፒውን ለየብቻ በማድረግ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት፤

 

አድራሻ፡- ከአ/ ወደ ዱከም መሄጃ መንገድ ላይ ከሚገኘው ሸገር ከተማ የፍተሻ ጣቢያ (ኬላ) አጠገብ ASTCO FOOD COMPLEX በቀኝ በኩል ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል።

ለተጨማሪ መረጃ :- ስልክ ቁጥር 011 434 04 09/ 011 435 06 08

 

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ አቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ

 

Save Tender