Tender Detail

Tender Details

  • Company የሳሪስ ልማተ ገበያ አዲስ ህይወት አክሲዮን ማህበር
  • Address አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር ሳሪስ ከሪየስ ኢንጅነሪንግ አጠገብ የሚገኘው ሳሪስ የገበያ ማዕከል 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251-114422121
  • Website
  • Deadline18 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-12-18 00:00:00
  • Categories Software & Applications Development , Software Provision, Development And Web Design

የሳሪስ ልማተ ገበያ አዲስ ህይወት አክሲዮን ማህበር ለሱቅና የተለያዩ አገልግሎት መስጫ ኪራይ ለመቆጣጠሪያ እና መረጃዎችን በሶፍት ዌር ዲጂታል ለማድረግ የሶፍት ዌር ግዥ በጨረታ መፈፀም ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

Property Managemente መቆጣጣሪያ Soft Ware ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የሳሪስ ልማተ ገበያ አዲስ ህይወት አክሲዮን ማህበር ለሱቅና የተለያዩ አገልግሎት መስጫ ኪራይ ለመቆጣጠሪያ እና መረጃዎችን በሶፍት ዌር ዲጂታል ለማድረግ የሶፍት ዌር ግዥ በጨረታ መፈፀም ይፈልጋል በመሆኑም የጨረታ ሰነዱን /ማህበሩ /ቤት ከሶፍት ዌር የሥራ መዘርዘር ጋር በብር 200 በመግዛት ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ ድርጅት መጫረት ይችላል

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው

  1. የታደሰ የዘመኑ ንግድ ፍቃድ የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያሳይ ሰርተፍኬት እና ቲን ርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  2. የሶፍት ዌር መስራት ብቃት ማረጋገጫ እና የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  3. 2017 ክሊራንስ ከመንግስት ተቋም ማቅረብ ይኖርበታል
  4. ሲፒኦ በሳሪስ ልማተ ገበያ አዲስ ህይወት አክሲዮን ማህበር ስም 20,000 ብር ማስያዝ ይኖርባቸዋል
  5. ጨረታው እስከ ታህሳስ 9 ቀን 2018 . ድረስ መጫረት ይችላል ፋይናንሺያል እና ቴክኒካል 2 ፖስታ ኦርጅናል 1 እና ኮፒ ለብቻ በማሸግ የጨረታ ሰነዱን ከጽ/ቤት ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመግዛት ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ በአ/ /ቤት 5 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 501 ውስጥ እስከ ከቀ- 800 ላይ ድረስ መግዛት ይኖርበታል የጨረታው ሳጥን ከቀኑ 800 ላይ ታሽጎ በዕለቱ ከቀ 830 ላይ ይከፈታል ሆኖም ከላይ የተዘረዘሩት ነጥቦች ያላሟላ ተጫራች ይሰረዛል

አድራሻ፡- አቃቂ ቃሊቲ /ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር ሳሪስ ከሪየስ ኢንጅነሪንግ አጠገብ የሚገኘው ሳሪስ የገበያ ማዕከል 5 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502 ነው

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር፡-+251 11 4422121/0910870041/0948212221 ደውሎ መረዳት ይቻላል የሳሪስ ልማተ ገበያ አዲስ ህይወት አክሲዮን ማህበር

ማሳሰቢያ፡- ጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ አክሲዮን ማህበሩ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

 

Save Tender

Sidama Bank invites all interested and eligible bidders by this National Competitive Bid (NCB) for p...

READ MORE
Abay bank would like to invite all interested and eligible bidders to participate on the bid for the...

READ MORE
Ethiopian Shipping and Logistics would like to invite interested and eligible bidders for Purchase o...

READ MORE
Ethiopian Shipping and Logistics Services Enterprise is inviting bids for a three-year Cisco Smartne...

READ MORE