የጋምቤላ ክልል ጤና ቢሮ የጤና መረጃ ስርዓት መመዝገቢያ ቅጻቅጾች ህትመት በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ሟሟላት ይጠበቅባችኋል።
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጋምቤላ ክልል ጤና ቢሮ የጤና መረጃ ስርዓት መመዝገቢያ ቅጻቅጾች ህትመት በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ሟሟላት ይጠበቅባችኋል።
- የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ተጫራቾች ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ዶከመንት /ሰነድ/ የማይመለስ ብር 1000/አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል ከክልሉ ጤና ቢሮ ግዥና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ከፍል መግዛት ይቻላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ብር፣ 10,000 /አስር ሺህ ብር/፣ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንከ ጋራንት/ ወይም ከታወቀ ባንከ የክፍያ ማዘዣ ቼክ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ የሚያስይዙ ከሆነ ለመስሪያ ቤቱ ገቢ አድርገው ደረሰኙን ኮፒ በማድረግ ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታው ቴክኒካል ሰነድ አንድ ኦርጅናል አንድ ኮፒ ተሞልቶ እያንዳንዱ በሰም በታሸገ ካኪ ፖስታ ተደርጎ <<ቴክኒካል ሰነድ ኦርጅናል>> እና <<ቴክኒካል ሰነድ ኮፒ>> ተብሎ መለየት የሚኖርበት ሲሆን በተመሳሳይ መልኩ ፋይናንሻል ሰነዱም አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ተሞልቶ እያንዳንዱ በሰም በታሸገ ካኪ ፖስታ ተደርጎ <<ፋይናንሻል ሰነድ ኦርጅናል> እና <<ፋይናንሻል ሰነድ ኮፒ>> ተብሎ መለየት ይኖርበታል፡፡ሁሉንም በአንድ እናት ፖስታ በማደረግ በ16ኛው ቀን እስከ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ አስገብተው ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በክልሉ ጤና ቢሮ ይከፈታል።
- ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የጨረታ መክፈቻ ቀኑ ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የህዝብ በዓላት ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
- ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር 0475510537 እና 04755138 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
ጋም/ህ/ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ
