በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሥር በሚገኘው የኢስተርን ኢንዱስትሪ ፓርክ(ዱከም) የሚገኙ የሶስት የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካዎች ማሽነሪዎች ማለትም (LUsed warping machine I used high temperature & high pressure intelligent dye machine used knitting machine: used electric steam boiler used industrial washing machine used centrifugal hydro-extrac-tor used pneumatic steaming machine used printing & dyeing production line ma-chine ! used embossing machine እና ሌሎችም) እንዲሁም የዳይፐር ማምረቻ ፋብሪካ ማሸነሪ ማለትም (Used baby diaper production making line machine) በተጨማሪም የፋብሪካዎቹ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሐራጅ ጨረታ የቀረቡ የፋብሪካ ማሽነሪችና የቢሮ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 30/2018
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሥር በሚገኘው የኢስተርን ኢንዱስትሪ ፓርክ(ዱከም) የሚገኙ የሶስት የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካዎች ማሽነሪዎች ማለትም (LUsed warping machine I used high temperature & high pressure intelligent dye machine used knitting machine: used electric steam boiler used industrial washing machine used centrifugal hydro-extrac-tor used pneumatic steaming machine used printing & dyeing production line ma-chine ! used embossing machine እና ሌሎችም) እንዲሁም የዳይፐር ማምረቻ ፋብሪካ ማሸነሪ ማለትም (Used baby diaper production making line machine) በተጨማሪም የፋብሪካዎቹ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ከዚህ በታች በቅፁ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ለጨረታ የሚቀርቡ ንብረቶች ዝርዝር መረጃ ተዘጋጅቶ ከሐሙስ ታኅሳስ 02 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተጫራቾች በሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ላይ የሚታወቅ መሆኑ እንገልጻለን፡፡ በመሆኑም፡-
1. በሐራጅ ጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀናየንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት የተሰጠ ማስረጃ ሰነዶች ኮፒ እና የጨረታ ማስከበሪያ ቼከ ወይም (CPO) ይዞ በመቅረብ ጨረታው ከመጀመሩ በፊት ማስመዝገብ ይኖርበታል፡፡
2. በጨረታው ላይ የዕቃው አስመጪ ወይም ባለቤትና ቤተሰቡ የነበሩ ሰዎች መሣተፍ አይችሉም፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከሐሙስ ታኅሳስ 02 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በመክፈል በቅ/ጽ/ቤቱ በመገኘት የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
4. በሐራጅ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ ለቢሮ ዕቃዎች ብር 100,000.00 እና ለማሸነሪዎች ብር 2,500,000 የጨረታ ማስከበሪያ ቼክ (CPO) በቅ/ጽ/ቤቱ አድራሻ ስም CUSTOMS COMMISSION ADDIS ABABA KALITY CUSTOMS BRANCH OFFICE በባንከ አሰርተው ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
5. ተጫራቾች በሚከተለው የጨረታ ቀናት (ስኬጁል) መሰረት መጫረት ይችላሉ፡፡
|
ተ.ቁ |
የቅ/ጽ/ቤቱ ስም |
የጨረታው አይነት |
የንብረት መመልከቻ ቀን የጨረታ ሰነድ ከወሰዱ ቀን ጀምሮ |
የጨረታው መዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
1 |
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት |
የእቃ ሐራጅ
|
እስከ 08/04/2018 |
09/04/2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል |
6. የጨረታው መክፈቻ ቦታ ፡- ኢአ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት (ናይል ኢንሹራንስ ሕንጻ) የሚካሄድ ሲሆን ጨረታው ተጫራቾች /ሕጋዊ ወኪሎቻቸው/ ባሉበት ወይም በታዛቢዎች ፊት ይከፈታል፡፡
7. ተሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ያስያዙት (CPO) የጨረታው ውጤት በተገለፀ በ3 የሥራ ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
8. አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸውን ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ዕቃውን ማንሣት ይኖርባቸዋል፡፡ አሸናፊ ተጫራቾች የገዙትን ዕቃ በራሳቸው ወጪ ከፋብሪካው የማንሳት፣ የመጫንና የማጓጓዝ ግዴታ ይኖርባቸዋል።
9. ከላይ በተ/ቁ 8 በተገለፁት ቀናት ውስጥ ከፍያውን ገቢ ያላደረጉ እና ንብረቱን ተረከቦ ያልወሰዱ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት እና ለንብረቱ የከፈሉት ዋጋ ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል፡፡
10. መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩከ - o11 - 470 - 85-03
ማሳሰቢያ፡- ዕቃዎቹን ኢስተርን ኢንዱስትሪ ዞን(ዱከም) በአካል በመሄድ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የጨረታ ሰነድ መሸጫ አድራሻ፡- ሳሪስ አቦ ቤ/ክ በቀለበት መንገድ ወደ ማሰልጠኛ በሚወስደው መንገድ ኖከ ማደያ ያለበት አዲሱ ሕንጻ ገንዘብ ያዥ ቢሮ
በጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
