Tender Detail

Tender Details

  • Company Finchaa Sugar Factory (ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ)
  • Address ሜክስኮ፣ ፌሊፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-551-25-47
  • Website
  • Deadline22 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-12-22 00:00:00
  • Categories Machinery , Machinery Spare Parts

ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ማሸነሪዎች እና የማሽነሪ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥርOT/06/2018

ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ማሸነሪዎች እና የማሽነሪ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

Lot

Description

Lot-1

Purchase of One unit of 200-220HP of Cane Stacker (PR-No.45798)

Lot-2

Purchase of One unit of 200-22 Purchase of 380HP Truck Tractor with 45Ton 3-Axle Lowbed Semi Tractor (PR-No.45799)

Lot-3

IVECO Flat Bed Spare Parts (PR-No. 45822)

Lot-4

IVECO Lowbed Spare Parts (PR-No. 45823)

1. ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ፣ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት በማቅረብ እና ለያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በመከፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

ፌንጫኣ ስኳር ሩብርካ

ገዥ ቡድን

ሜከስኮ፣ ፊሲፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209

የስልክ ቁጥር 011-551-25-47

የፋክስ ቁጥር 011-551-29-11

2. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን በሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው፡፡

3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀነ 8፡00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 205 ወስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ የማስገቢያውም ሆነ የመከፈቻ ሥነ ስርዓት በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡

5. ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ

Save Tender