Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የኤ/ግ/ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ሰሜን ሸዋ ዞን : አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline02 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-01-02 00:00:00
  • Categories Agriculture And Farming , Agricultural

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የኤ/ግ/ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በአውሮፓ ህብረት እና በአማራ ክልል አደጋ ስጋት ቅነሳ ሥራ አመራር ኮሚሽን ያልተማከለ አደጋ ስጋት በጀት በፈረድ ውሃ ናዘሮ ቁጥር 2 ካናል ማራዘም አነስተኛ መስኖ ግንባታ ሥራ እና በካራለጎማ ቀበሌ የምንጭ ማጎልበት ሥራ እና ማስፋፊያ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር ኤግገ/09/289/2018

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የኤ//ወረዳ ገንዘብ /ቤት በአውሮፓ ህብረት እና በአማራ ክልል አደጋ ስጋት ቅነሳ ሥራ አመራር ኮሚሽን ያልተማከለ አደጋ ስጋት በጀት በፈረድ ውሃ ናዘሮ ቁጥር 2 ካናል ማራዘም አነስተኛ መስኖ ግንባታ ሥራ እና በካራለጎማ ቀበሌ የምንጭ ማጎልበት ሥራ እና ማስፋፊያ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም መወዳደር የምትፈልጉ፡-

  1. በዘርፉ የተመዘገበ እና በዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የግዥ መጠኑ ብር 200,000 እና ከዚህ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት መረጃ ማቅረብ የሚችል፤
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለካናል ሥራ 100,000 ብር ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ጀምሮ 120 ቀን የሚቆይ /ለምንጭ ማጎልበት ሥራ 10,000 ብር እና ከዚያ በላይ ማሲያዝ እንደሚጠበቅባቸውና ይኸውም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በጽ/ቤታችን ገቢ ደረሰኝ በመቁረጥ ኮፒ በማድረግ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብራችሁ ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡
  3. ተጫራቾች በጨረታ መክፈቻ ወቅት እንዲገኙ አይገደዱም ነገር ግን በጨረታው መገኘት አለብን ብለው ካሰቡ መገኘት ያለበት አካል የተጫረተው ባለቤት ወይም ህጋዊ ውከልና ያለው አካል ኦርጅናል የውክልና ማስረጃውን ይዞ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከኤ//ወረዳ ገንዘብ ጽቤት ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ከቢሮ ቁጥር 6 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. ጨረታው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ማለትም 03/04/2018 እስከ 23/04/2018 21 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሆኖ 22ኛው ቀን ማለትም 24/04/2018 ከጠዋቱ 330 ታሽጎ 400 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  6. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ እና ከጨረታው እራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡
  7. ተጫራቾች ለወሰዱት የተጫራቾች መመሪያ /የጨረታ ሠነድ/ በእያንዳንዱ ገፅ ላይ የድርጅታቸውን ማህተም በማድረግ መመለስ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  8. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  9. በዚህ ማስታወቂያ ያልተገለፁ ነገር ግን በጨረታው ወሳኝ የሆኑ መስፈርቶች እና መረጃዎች በግዥ መመሪያ መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
  10. ተጫራቾች በዋጋ መሙያ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ ማድረግ የማይፈቀድ ሲሆን ስርዝ ያለበት ሰነድ ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡
  11. ተጫራቾች ለካናል ሥራ/ WWC ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆነ የምስክር ወረቀት የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ፤ በዘመኑ የግብር ክሊራንስ ማቅረብ አለባቸው ለምንጭ ማጎልበት ሥራ WWC ደረጃ 6 እና በላይ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ፣ የዘመኑ የግብር ከሊራንስ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  12. ተጫራች ካናል ሥራ የቴክኒካል ፖስታ እና የፋይናንሺያል ፖስታ ለየብቻው ማድረግ ይጠቅባቸዋል።

 

ማሳሰቢያ፡- ጨረታው የሚከፈትበትን የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የኤ//ወረዳ ገንዘብ /ቤት

 

Save Tender