Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 01141 71 703
  • Websitehttps://etre.com.et/
  • Deadline24 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-12-24 00:00:00
  • Categories Others , Materials , Traffic Signs and traffic light

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የመንገድ ሀብት Road Fumltura/ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

ግ.ጨ.ቁ 18/2018

 

1. የመንገድ ሀብት Road Fumltura/ አቅርቦት ግዥ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • ታክስ ሊራንስ
  • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው 30 (ሰላሳ) ቀናት
  • የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 150,000.00 (አንድ መቶ ሃምሳ ብር) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.. ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባን ዋስትና መሆን ይኖርበታል።
  • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ ፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 15/04/2018 . እስከ ቀኑ 900 ሰዓት
  • ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ 15/04/2018 . ከቀኑ 930 ሰዓት ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0114171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

 

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ

 

Save Tender