የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋይናንስ መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ዕቅድውን ደረጃ የሚመጥነውንሆኑ በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች መካከል አጫርቶ ማሰራትን ይፈልጋል፡፡
የመከላከያ ኮንስትራከሽን ኢንተርፕራይዝ ለሀረር ፊደራል ፖሊስ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውሉ Compound Light Pole & Lighting Fixture ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Addis Ababa City Administration Road Traffic Management Agency (AATMA) invites all interested and eligible bidders Category of Electromechanical Category 2 and above by this international competitive bid (ICB) for the procurement of Supply and Installatio
Addis Ababa City Administration Traffic Management Authority (AATMA) invites all interested and eligible bidders professional practice level GC-2/ RC-2/EM-2 and above by this national competitive bid (NCB) for the procurement of Supply and Installation of
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የመንገድ ሀብት Road Fumltura/ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ሚ/አ/ከ/አስ/ር ዋና ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በባለቤትነት ለሚያሰራው ለመንገድ ዳር መብራት ጥገና አገ/ት የሚሆኑ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮን/መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ካቀዳቸው ሥራዎች አንዱ የመንገድ መብራት ጥገና በመሆኑ ለዚህ አገልግሎት የሚሆን የLED ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በማወዳደር በዘርፉ ፈቃድ ካለው አቅራቢ ተጫራቾች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Consultancy Services for the Development of a Safe and Green Road Strategy and Preparation of National Road Safety Audit and Traffic Signs Manuals.