የመከላከያ ኮንስትራከሽን ኢንተርፕራይዝ ለሀረር ፊደራል ፖሊስ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውሉ Compound Light Pole & Lighting Fixture ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/EM/90/2026
የመከላከያ ኮንስትራከሽን ኢንተርፕራይዝ ለሀረር ፊደራል ፖሊስ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውሉ Compound Light Pole & Lighting Fixture ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የዕዉን ዓይነት
|
የፕሮጀክት ስም |
የጨረታ ቁጥር |
የጨረታ መዝጊያ |
የጨረታ መክፈቻ |
የጨረታ ማስከበሪያ |
|
1 |
Compound Light Pole & Lighting Fixture |
ሀረሪ ፌዴራል ፖሊስ ሄስፒታል እና ግንባታ ፕሮጀክት |
DCE/90/2026 |
ሀምሌ 10/2018ዓ.ም4፡00 ሰዓት |
ሀምሌ 10/2018ዓ.ም4፡15 ሰዓት |
50,000.00 |
ስለሆነም፡-
1. ተጫራቾች በዘርፍ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስከር ወረቀት ፣የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ፣ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፣በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታክስ ከሊራንስ) እና የአገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ… ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከላይ በሠንጠዥ በተገለፀው መሠረት በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) Mi20 (አንድ of YS) Calendar days ፀንቶ የሚቆይ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመከፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ቃሊቲ ቶታል ማደያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ መኮድ ግቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው ዝርዝር እና ብዛት መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡
5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተግለፀው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
6. ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
7. ኢንHCTራይዙ ጨረታውን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ቃሊቲ ቶታል ማደያ ዝቅ ብሱ የቀድሞ መኮድ ገቢ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34
ማዞሪያ114-42-22-70/71/72
E-mail አድራሻ Info@dce-et.com
የድህ ገፅ/www.dce-et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414 40 9.0114-40-04-71/0114
የመከሳከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
