Tender Detail

Tender Details

  • Company የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address ሚዛን አማን ከተማ : ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline10 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2025-11-10 00:00:00
  • Categories Traffic Signs and traffic light

የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ሚ/አ/ከ/አስ/ር ዋና ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በባለቤትነት ለሚያሰራው ለመንገድ ዳር መብራት ጥገና አገ/ት የሚሆኑ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡


ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ሚ/አ/ከ/አስ/ር ዋና ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በባለቤትነት ለሚያሰራው ለመንገድ ዳር መብራት ጥገና አገ/ት የሚሆኑ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላል፡፡

1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው

3. በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡

5. ግብር ስለመክፈላቸው ከገቢዎች መ/ቤት ከሊራንስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

6. የጨረታ ሰነድ ከግዥ ኬዝ ቲም የሥራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ ሰነዱን /በነጻ በመውሰድ መወዳደር ይችላሉ፡፡

7. የጨረታ ሰነዱ ሞልተው ሲመልሱ ህጋዊነት ሰነድ እና ፋይናንሻል የተሞላበትን ሰነድ 1 ኦርጅናልና 1 ኮፒ በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

8. የጨረታ ማስከበሪያ 10,000/አስር ሺ ብር/ ከታወቀ ባንከ የሚሰጥ የተረጋገጠ ቼክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና እና በባንክ የተረጋገጠ ሌተርኦፍ ከሬዲት ለሚ አ/ከ/አስ/ርፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በማለት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

9. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይሆኖ በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ በ3፡30 ታሽጎ በዚያው ቀን በ4፡00 ሠዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ የሚታሸግበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡

10. ሰነዱን ሞልተው ወደ ጨረታ ሳጥን ለማስገባት ሲመጡ ተመዝግበውና ፈርመው ማስገባት አለባቸው

11. በጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቃላት ወይም የትርጉም ስህተት ቢኖር በጨረታ ሠነዱ ላይየተቀመጠው የበለጠ ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡

12 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ኢ/ል/ ጽ/ቤት

Save Tender