Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴአትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት
  • Address ፍላሚንጎ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የህፃናትና ወጣቶች ቴአትርና ሲኒማ ኮምፕሌክስ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1-06 ግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ: አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911924597
  • Website
  • Deadline23 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-12-23 00:00:00
  • Categories Machinery , Mechanical Work and Materials

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴያትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ፍላሚንጎ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የህፃናትና ወጣቶች ቴአትርና ሲኒማ ኮምፕሌክስ በላይኛው እና በታችኛው በር እንዲሁም ፒያሳ በሚገኘው ሃገር ፍቅር ቴያትር ቤት በሚገኘው በር በጠቅላላ ለ3 በር ለመኪና ማቆሚያ (Parking) የሚሆን የመኪና መግቢያና መውጫ መቆጣጠሪያ ማሽን ከነገጠማው እንዲሁም የማስተዳደር ስራውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2018

 

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴያትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ፍላሚንጎ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የህፃናትና ወጣቶች ቴአትርና ሲኒማ ኮምፕሌክስ በላይኛው እና በታችኛው በር እንዲሁም ፒያሳ በሚገኘው ሃገር ፍቅር ቴያትር ቤት በሚገኘው በር በጠቅላላ 3 በር ለመኪና ማቆሚያ (Parking) የሚሆን የመኪና መግቢያና መውጫ መቆጣጠሪያ ማሽን ከነገጠማው እንዲሁም የማስተዳደር ስራውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ህጋዊ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ) ብቻ ጥሬ ገንዘብ በመክፈል ሰነዱን አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴያትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ፍላሚንጎ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የህፃናትና ወጣቶች ቴአትርና ሲኒማ ኮምፕሌክስ ህንጻ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1-06 ግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ መውሰድ ትችላላችሁ።

  1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል እና የዘመኑን ግብር የከፈለ።
  2. በዘርፉ የተሰማሩበት ንግድ ፍቃድ ማቅረብ አለባቸው።
  3. አቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
  4. የቫት ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
  5. በዘርፉ በቂ ልምድ ያለውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
  6. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ቫትን ጨምሮ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልጽ ማሰፈርና መጨረሻ ቦታ ላይ ፊርማና ወህተም በመምታት አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚህ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ከጠዋቱ 230 እስከ 1100 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  7. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ከመወዳደሪያ ፖስታ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  8. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ማስጠባት ይኖርባቸዋል።
  9. ጨረታው 11ኛው ከቀኑ 700 ሰዓት ተዘግቶ ከሰዓት በኋላ 730 ሰዓት ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን የመክፈቻ ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
  10. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡-

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴያትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ፍላሚንጎ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የህፃናትና ወጣቶች ቴአትርና ሲኒማ ኮምፕሌክስ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1-06 ግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0911924597

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴአትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት

Save Tender