Tender Detail

Tender Details

  • Company TRACON TRADING PLC (ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር)
  • Address ጀሞ 3 አካባቢ አጫሉ መንገድ በሚገኘው ትራኮን ዋና መ/ቤት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118722174
  • Websitehttps://www.tracontrading.com/
  • Deadline27 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-12-27 00:00:00
  • Categories Finishing Work , Mechanical Work and Materials

ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለቡ አካባቢ ለሚያስገነባዉ አፓርታማዎች ፌዝ 4 (2B+2SB+G+21) ኪችኖችን፣ ሽንት ቤቶች እንዲሁም ለሌሎች የሜካኒካል፣ ቬንትሴሽን ስራዎችን በዘርፍ ወይም በተመሳሳይ ስራ ከተሰማሩ ብቁ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።


 

ትራኮን ትሪዲንግ .የተ.የግል ማህበር

 

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር //075/2018

 

ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ .የተ.የግል ማህበር አካባቢ ሚያስገነባዉ ፓርታማዎች ፌዝ 4 (2B+2SB+G+21) ኪችኖችን ሽንት ቤቶች እንዲሁም ለሌሎች የሜካኒካል ቬንትሌሽን ስራዎችን በዘርፍ በተመሳሳይ ስራ ከተሰማሩ ብቁ ድርጅቶች በግ ረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች በማሟላት እንድትወዳደሩ ደጋብዛል

  • ተጫራቾች በዘርፉ ወደም በተመሳሳይ ዘርፍ የተሰማሩ 2018 . ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ የተ.. ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያስው ማንኛዉም አገልግሎት አቅራቢ የዋጋ ማቅረቢያ ማቅረብ
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /ቢድ ቦንድ/ የጠቅላላዉን 2% ማስያዝ ይኖርባቸዋል
  • ረታዉን ሰነድ 3 አጫ መንገድ አካባቢ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና /ቤት ረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ታህሳስ 18, 2018 . ድረስ የማ ብር 200 በመክፈል ሰነድ ዛት ይቻላሉ
  • ተጫራቾች ረታ ቴክኒካል እና ፋይናሻል ሰነዶቻቸዉን የብቻ በታሸገ ፖስታ አስከ ታህሳስ 18, 2018 . ከቀኑ 4:00 ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል
  • ረታዉ ታህሳስ 18, 2018 . ከቀኑ 4:00 ሰአት ተዘግቶ ተጫራቾች ወደም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት 3 መንገድ ካባቢ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና /ቤት 4:30 ይከፈታል
  • ድርጅቱ የተሻ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሱ በሙ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0118722174/0911455448/0929918416/0929040439 ግዥ ክፍል መጠየቅ ይቻላል

 

ትራኮን ትሬዲንግ .የተ.የግል ማህበር

 

Save Tender