Tender Detail

Tender Details

  • Company Amhara National Regional State Education Bureau (የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ)
  • Address ባህር ዳር ከተማ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 058-2-26-62-67
  • Websitehttps://anrseb.gov.et/
  • Deadline05 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • opening date2026-01-05 00:00:00
  • Categories Audio Visual, Photography And Filming Service And Equipment , Electronics Materials , Media

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ለትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የሚኒሚዲያ ቁሳቁስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር EB/EMAS/07/2018

 

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ለትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የሚኒሚዲያ ቁሳቁስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር እንዲችሉ ተጋብዘዋል፡፡

  1. ዘመኑ የታደሰ ህጋዊና አግባብነት ያለው የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸዉ፤
  3. የተጨማሪ እሴት (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ የምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘዉ ማቅረብ አለባቸው፡፡ እነዚህን ሰነዶች አሟልቶ ያልቀረበ ተጫራች በውድድሩ ሊሳተፍ አይችልም፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር/ በመክፈል ነዱን 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 103 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ብር 400,000.00 /አራት መቶ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ የከፍያ ትእዛዝ (...) (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም ጥሬ ገንዘብ በቢሮው ደረሰኝ ገቢ በማድረግ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ትምህርት ቢሮ 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር103 በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ጨረታዉ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 16 ቀናት ውስጥ እስከ ጠዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  8. ጨረታዉ የሚከፈተዉ ጨረታው አየር ላይ በዋለ 16ኛው ቀን ሲሆን ካላንደር የሚዘጋው በዓል፣ ቅዳሜና እሁድ ቀን ከሆነ ቀጥሎ ባለዉ የስራ ቀን የጨረታ ሳጥኑ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በትምህርት ቢሮ የስብስባ አዳራሽ 4:30 ሰዓት ይከፈታል
  9. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
  10. በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ቢሮ ቁጥር 103 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በፋ ቁጥር 058220 100 በመላክ ወይም በስልክ ቁጥር 0582201666/0583205654 በመደወል ማግኘት ይችላሉ

 

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ

ባህርዳር

 

Save Tender