Tender Detail

Tender Details

  • Company የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address ሚዛን አማን ከተማ : ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline08 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-01-08 00:00:00
  • Categories Veterinary Equipment And Supplies

የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሚ/አ/ከ/አስ/ር ግብርና አካባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት አገ/ት የሚውል የእንስሳት ህክምና ቁሳቁስ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሚ///አስ/ ፋይናንስ /ቤት ለሚ///አስ/ ግብርና አካባቢ ጥበቃ /ቤት አገ/ የሚውል የእንስሳት ምና ቁሳቁስ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላል።

  1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው
  3. በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  4. ከሚመለከተው አካል በዘርፉ የተሰጠ የታደሰ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል
  5. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
  6. ግብር ስለመፈላቸው ከገቢዎች /ቤት ክሊራንስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  7. የጨረታ ሰነድ ከግዥ ኬዝ ቲም የሥራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ ሰነዱን /በነጻ/ በመውሰድ መወዳደር ይችላሉ።
  8. የጨረታ ሰነዱ ሞልተው ሲመልሱ ህጋዊነት ሰነድ እና ፋይናንሻል የተሞላበትን ሰነድ 1 ኦርጅናልና 1 ኮፒ በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  9. የጨረታ ማስከበሪያ 5,000 /አምስት ሺህ/ ብር ከታወቀ ባንክ የሚሰጥ የተረጋገጠ ቼክ፣ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባን ዋስትና እና በባንክ የተረጋገጠ ሌተርኦፍ ክሬዲት ለሚ///አስ/ ፋይናንስ /ቤት በማለት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  10.  ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ 16ኛው ቀን ከቀኑ 330 ታሽጎ በዚያው ቀን 400 ሠዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ የሚታሸግበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።
  11.  ሰነዱን ሞልተው ወደ ጨረታ ሳጥን ለማስገባት ሲመጡ ተመዝግበውና ፈርመው ማስገባት አለባቸው
  12.  በጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቃላት ወይም የትርጉም ስህተት ቢኖር በጨረታ ሠነዱ ላይ የተቀመጠው የበለጠ ተቀባይነት ይኖረዋል።
  13.  /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት

 

Save Tender