Tender Detail

Tender Details


Procurement of Stationary Materials


Tender Information

TitleProcurement of Stationary Materials
DescriptionLot 005 procurement office supplies, stationary material and machinery equipment for moyale custom branch office 2026/2018
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0021-2019-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-09-02 10:30:00
Invitation Date2026-08-31 15:43:35
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:Next to commercial bank of Ethiopia Gambo branch, Room moyale Customs branch office new building 2nd floor room 13
Moyale, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 464441702
Email: moyaleccb.mgt@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 45, Postal Code: 00

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ግዥው አላቂ የቢሮ የዕቃዎችና የቋሚ ዕቃዎች ግዥ ሲሆን በተጠየቀው ዝርዝር መግለጫ(SPECIFICATION) እና መስፈርት መሠረት መቅረብ አለበት::
ተጨረቾች ዋጋ የሚሞሉበትን የዕቃዉን ዓይነት BRAND የመጥቀስ ግዴታ አለባቸዉ፡፡
ተጫረቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር በሁለት (2) ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ የአላቂ ዕቃዎችን ናሙና እስከ ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በአካል ቀርበዉ የማቅረብ ግዴታ አለባቸዉ፡፡ከተባለዉ ቀን በኋላ የሚቀርብ ናሙና ተቀባይነት የለዉም፡፡(ለአላቂ ዕቃዎች ብቻ)
ናሙና ያላቀረበ ተጫረች/ድርጅት/ ወደ ቀጣይ ፋይናንሽያል ግምገማ አያልፍም፡፡(ለአላቂ ዕቃዎች ብቻ)
አሸናፊ የሚሆን ተጫረች/ድርጅት/ አላቂ ዕቃዎችም ሆነ ቋሚ ዕቃዎችን እስከ ግዥ ፈጻሚ መስሪያ ቤት ንብረት ክፍል ገቢ እስከሚደረግ ድረስ ያለዉን ሙሉ ወጪ በራሱ የመሸፈን ግዴታ አለበት (የማጓጓዣ፤የመጫኛ፤የማዉረጃ እና ሌሎችም ዕቃዎችን ከማስረከብ ጋር የተያያዙ የትኛዉንም ወጪዎች በራሱ የመሸፈን ግዴታ አለበት)
ርክክብ የሚደረግበት ቦታ የሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ንብረት ክፍል ነዉ፡፡
ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

Save Tender