የአገና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ/ከ/መ/ከልል በጉራጌ ዞን ከወልቂጤ ከተማ 42 ኪ.ሜ ከቡታጅራ 38 ኪሎ ሜትር ርቀትና ከአዲስ አበባ 196 ኪ.ሜትር ላይ በአገና ከተማ የሚገኝ ኮሌጅ ሲሆን በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የጋርመንት እና የሰብል ልማት ማሠልጠኛ ሕንጻዎች ግንባታ ሥራ በማከናወን ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር አ/ፖ/ቴ/ኮ/02/2018
የአገና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ/ከ/መ/ከልል በጉራጌ ዞን ከወልቂጤ ከተማ 42 ኪ.ሜ ከቡታጅራ 38 ኪሎ ሜትር ርቀትና ከአዲስ አበባ 196 ኪ.ሜትር ላይ በአገና ከተማ የሚገኝ ኮሌጅ ሲሆን በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የጋርመንት እና የሰብል ልማት ማሠልጠኛ ሕንጻዎች ግንባታ ሥራ በማከናወን ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች በማመልከቻ ሲጠይቁ ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች
1. ሕጋዊ ምዝገባ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፡
2. በደረጃው ቢሲ-5/ጂሲ-5 እና ከዚህ በላይ ፍቃድ ያላቸው፣
3. የዘመኑን የንግድ ፍቃድ ያደሱ ሆነው ዋናውንና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፣
4. የዘመኑን የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር እና የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ፡፡
5. በጨረታ ለመወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዙትን የጨረታ ሰነድ ጠቅሰው በማመልከቻ ሲጠይቁ ተወካዮች ከሆኑ ከድርጅቱ ሕጋዊ ውክልና ይዘው መቅረብ አለባቸው::
6. ተጫራቾች ከላይ የተገለፁትን መስፈርት አሟልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ቀን 6፡00 ሰዓት ድረስ የማይመሰስ ብር 5OO (አምስት መቶ ብር/ በመክፈል በአገና ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ አካውንት ቁጥር 1000168288248 በማስገባት ስሊፕ ይዘው መምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡ የጨረታው ሰነድ በኮሌጁ ግዢና ፋይናስ ንብረት አስተዳደርደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 16 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
7. ተጫራቾች የጨረታውን ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ዶከመንት ሲያቀርቡ
ሀ) በቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ፎቶ ግራፊከ ኮፒዎች እያንዳንዳቸውን በሰም በታሸገ የጨረታ ማስከበሪያ 150,000 / አንድ መቶ ሀምሳ ሺህ ብር/ በባንከ በተረጋገጠ ሲፒአ ወይም ሌሎች ተቀባይነት ያላቸው የጨረታ ማስከበሪያዎች ከአርጅናል ዶክመንት ጋር በማድረግ በማሽግ ሁሉንም በአንድ ትልቀ ፖስታ በማሸግ /ቴክኒካል በሚል በመለየት/፤
ለ) ለፋይናንሺያል ዶክመንት አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ግራፊክ ኮፒ በሰም በማሸግ ሁሉንም በአንድ ትልቅ እናት ፖስታ ውስጥ በማሽግ /ፋይናንሻል በሚል በመለየት እስከ 21ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
8. የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ አገና ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በሰም በማሠራት እና ከቴክኒካል
ዶክመንት ኦርጅናል አብሮ መቅረብ አለበት፡፡
9. ከተራ ቁጥር 1-8 የተጠቀሱት መስፈርቶች ሙሉ በሙሉ ያላሟላ ተጫራች ከውድድሩ ውጪ ይሆናል፡፡
10. የጨረታው ቴክኒካል ዶክመንት በ21ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
1. የፋይናንሺያል (የፕሮጀከቱ ግንባታ ዋጋ / ከቴከኒክ ግምገማ ውጤት በኋላ የቴክኒክ ግምገማውን ያለፉት ተጫራቾች ሰነድ ብቻ የጨረታው ኮሚቴው በማስታወቂያ በሚገልፀው ቀን ይከፈታል፡፡
12. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ፡-
1ኛ/ የጉራጌ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ከሚከታተላቸው ፕሮጀክቶች ውስጥ በአፈፃፀማቸው ምክንያት 3ኛ ዙር ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸው ውል ያቋረጡ ተቋራጮች መወዳደር አይችሉም::
2ኛ/ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሑድ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የሥራ ቀን ይዘዋወራል፡፡
3ኛ/ በጨረታው ሂደት ውስጥ ተሻሽሎ የወጣው የክልሉ የግዢ መመሪያ ተግባራዊ የሚደረግ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ፡-
*በስልክ ቁጥር 0113290387
*በስልክ ቁጥር 0113290569
*ፋክስ 0113290168
* Email: agenacon.indus.college@gmail.com
የማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል የአገና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
