Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት
  • Address ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0473450911
  • Website
  • Deadline21 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-01-21 00:00:00
  • Categories Generators , Electronics Materials , Decor Work

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት ለ6ኛ ዙር 5ኛ የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤና ቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በበጀት ዓመቱ ለ6 ወራት የሚቆይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ልል ምክር ቤት 6 ዙር 5 የሥራ ዘመን 9 መደበኛ ጉባኤና ቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በበጀት ዓመቱ 6 ወራት የሚቆይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ማስታወቂያው አየር ላይ ከዋለበት ተከታታይ 15 ሥራ ቀናት ውስጥ ከግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 06 እየቀረባችሁ ለእያንዳንዱ የማይመለስ 300 ብር በመፈል ሠነድ በመግዛት እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡

  • ለውድድር የቀረቡ ዕቃዎች፡-
  • ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ
  • ሎት 2 ጀኔሬተር
  • ሎት 3 ዲኮር ማስዋብ

ለውድድር የሚያስፈልግ መስፈርቶች፡-

  • የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድ ያለው/ያላት
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው/ያላት
  • የተጨማሪ እሴት ታከስ ወረቀት ያለው/ያላት
  • የንግድ ምዝገባ ምስ ወረቀት ያለው/ያላት
  • የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ 3,000.00 ከንግድ ባንክ የተረጋገጠውን ሲፒኦ /CPO/ ወይም ካልተቻለ በጥሬ አካውንት ቁጥር 1000562153563 አስገብቶ እስሊፕ ማቅረብ ግዴታ መሆኑ፣ ተጫራች ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታ አከፋፈት ሂደትን የማይስተጓጉል መሆኑ የጨረታ ውል ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋ 10% ማስያዣ ከውል በኋላ በተቋሙ አካውንት አስገብቶ እስሊፕ ማቅረብ የሚችል መሆኑ
  • አሸናፊው የተመረጠውን ዕቃ በጥራት የማቅረብ ግዴታ መሆኑ
  • አሸናፊ ድርጅት ዕቃውን እስከ ቢሮ ድረስ በራሱ ወጪ አምጥቶ ማስረከብ የሚችል ሲሆን ጨረታ ሣጥን የሚከፈተው 16ኛው ሥራ ቀን ከጠዋት 400 ሰዓት ታሽጎ 430 የሚከፈት ይሆናል። ቀኑ ሰንበት ወይም ሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ ሥራ ቀናት ይሆናል ፡፡

ማሳሰቢያ፤

  • ተጨማሪ መረጃ ስልክ 0473450911/0473450904 በመደወል መጠየቅ ይቻላል ፡፡
  • /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት

 

Save Tender