Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 01141 71 703
  • Websitehttps://etre.com.et/
  • Deadline15 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-01-15 00:00:00
  • Categories System Supply And Installation

የ(supply, Installation, Testing and Commissioning of Upgrading CCTV Camera (@AA Expressway) ግዥ


የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ገልፅ ጨረታ ቁጥር 26/2018

1. የ(supply, Installation, Testing and Commissioning of Upgrading CCTV Camera (@AA Expressway) ግዥ

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦

የታደሰ ንግድ ፍቃድ

* ቫት ተመዝጋቢ

ታከስ ክሊራንስ

* በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ

* የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት

* በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት

- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት

- የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል

- ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ከፍል ቢሮ ቁጥር ዐi የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመከፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡

- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 07/05/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት

- ጨረታው የሚከፈተው:- በዕለቱ 07/05/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት

-ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ስበስጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የከፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ

Save Tender